AL-faruq-tube
6.17K subscribers
255 photos
88 videos
3 files
419 links
Download Telegram
( ኸሚስ ሙባረክ )
ተ ለ ቀ ቀ 👇👇👇

https://youtu.be/o6f8BvrcNKY
https://youtu.be/o6f8BvrcNKY

የኢትዮጵያ ሸሪዓ ፍ/ቤት ዳኛ ከሆኑት ሸይኽ ዑመር ኢማም ጋር የተደረገ ቆይታ በእስር ወቅት ስለገጠማቸዉ አንዳንድ ጉዳዮች እንዲሁም ከ ህዝበ ሙስሊሙ በአሁኑ ወቅት ምን ይጠበቃል የሚለዉን ሰፋ ባለ መልኩ ዳሰሳ አድርገናል ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ ።

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube
የፌስቡክ ገፅ
https://www.facebook.com/FALfaruuq
ቴሌግራም
https://t.me/alfaruqtube
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@alfaruq40
ኢንስታግራም ||
https://www.instagram.com/alfaruq99tube/
Watch "ያኢማመል ሐረም || ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል በቅርብ ቀን
🌙አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ቢስሚላሂ እነሆ በሸረፉል አለም ፥ በቀስዋን ጋላቢ ፥ እና በተለያዩ የመንዙማ ስራዎቹ እንዲሁም አዲስ አበባ ላይ በአምባሳደር ጣሪያ ስር በአዛኑ ግርማ እና ቀስዋን ጋላቢው በሚለው ድንቅ የህብረት የነሺዳ የመድረክ ስራ ላይ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ታዳሚውን አጀብ ያስባለው እንዲሁም በወሎ ላይ ትልቅ የዒሽቅ የዳዕዋ እና የነሽዳ ማህበር መስራች ሆኖ የመድረክ ስራ ለመስራት እየታተረ ያለው በምርጥ ስራዎች ላይ ምርጥ ስራን እየደራረበ ያለው እንቁ የወሎ ልጅ የወሎ መሻኢኽ ጠብታ ወሎዬው ወሊድሁሴን እነሆ አሁንም ያኢማመል ሀረም የተሰኘ አዲስ ስራው ለረመዷን ትልቅ ስጦታ ይዞልን በምርጥ ድምፁ ልባችንን ሊያረጥብ በአዲሰ ስራው በአልፋሩቅ ቱዩብ ጠብቁን ይላሉ::🌙
ሊንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇


@ALFaruqTube" on YouTube
https://youtu.be/828AABmHdr0

Share share
Watch "ያ ኢማመል ሐረም አዲስ መንዙማ ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል Ya Emamel Harem New Menzuma

Watch "ያኢማመል ሐረም || ወሊድ ሁሴን እና ሙሐመድ አወል በቅርብ ቀን
🌙አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ቢስሚላሂ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ድንቅ ስራ አል ፋሩቅ ቱዩብ ላይ ተለቀቀ


ከሠማያት በላይ ዓርሽን ያንጣለለው
ምድሩን በሹመቱ የሚያስተናብረዉ
ሀቁን ለጠበቀ ከእርሱ ላልተጣላ
መሀርታን እዝነቱን በጀነት ያጎላ

ገባ ገባ ብለን በዚህ ድንቅ ታሪክ መንዙማ ይማሩበት
ተለቀቀ😍 ተለቀቀ 😍

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@ALFaruqTube" on YouTube
https://youtu.be/n0gQWONtWX8