AL-faruq-tube
6.15K subscribers
255 photos
88 videos
3 files
419 links
Download Telegram
ንጉስ ሙጃሂዱ

ሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሀቢብ ስለ ሸይኽ አባ ሙሐመድ ኑር የፃፉትን መንዙማ በፉአድ ሸምሱ ድምፅ አምሮ ተሰርቷል ቪዲዮዉንም እዛዉ ጀማ ንጉስ ሀሪማቸዉ ድረስ በመሄድ ሰርተንላቹሃል በቅርብ ለተመልካች እናደርሳለን ።
#ንጉስ_ሙጃሂዱ

በመንዙማ ታሪክ ብዙ ባለሙያዎች የተሳተፉበት እና አቅማቸውን አሟጠው የተጠቀሙበት አንዲሁም የማዲህ ፉአድ ሸምሱ የሚገርም ብቃቱን ያሳየበት ድንቅ የቪዲዮ ክሊፕ በቅርብ ቀን በአል-ፋሩቅ ቲዩብ ይጠብቁን!
#ብስራት_ሁለት

#ሶስቱ_ወርቃማ_ነብያዊ_ምክሮች

~በቃላችን መሰረት እሄው እንግዳችሁን ይዘንላችሁ ብቅ ልንል ቀናቶች ቀርተውናል።

በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ በተለይ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ውጭ ሀገር ላላችሁ እህቶቻችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን እንወዳለን

~ያላሰባችሁትና ያለጠበቃችሁት እንጋድችሁም ተወዳጁ እና ተናፋቂው ኡስታዝ ዩኑስ ሙሀመድ ናቸው አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

~ፕሮግራሙ ኸሚስ ማታ ምሽት 3:00 ጀምሮ በቤታችሁ #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ ላይቭ ስርጭት #3ቱ_ወርቃማ_ነቢያዊ_ምክሮች በሚል ልዩና ለሂዎትዎ መርህ በሆነ ርእስ በርካታ ታዳሚ ኡስታዞች የክብር እንግዶች መሻይኾች በተገኙበት ይካሄዳል።

~ለአዲስ ገቢ እህትና ወንድሞች አህለን ወሰህለን ወመርሀበን ቢኩም እያልን ኒያችሁን ለአሏህ አድርጋችሁ አድ ሼር እንድታደርጉ በኸይር እናስታውሳችሗለን
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
ይህን የመሰለ መድረክ እንዲያልፍዎ ለራስዎ በጭራሽ እንዳይፈቅዱ🙏
Add add share share
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_eslamic_media
በቅርብ ቀን ለተመልካች የምናደርሳቸው የመንዙማ ቪዲዮ ክሊፖች :-
ሰይዲ || በአንዋር አል-ቡርዳ
አርሂቡ ነቢ || በሷሊህ ሙሐመድ
የመዲናው ውዲ || በ አደም ሸይኽ አብዱል ቃድር
ያበህረል ሐቂቀቲ || በ አቡበክር ሰፍዩ

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ