AL-faruq-tube
6.17K subscribers
255 photos
88 videos
3 files
419 links
Download Telegram
( የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች )

قال سيدنا علي رضي الله عنه :-
" حين سكت أهل الحق عن الباطل توهم أهل الباطل أنهم على الحق "
ሰይዱና ዓልይ ረድየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ:-

" እዉነትን የያዙ ሰዎች ዝምታ ሲያበዙ ስህተት ላይ ያሉ ሰዎች እዉነትን የያዙ መስሎ ተሰማቸው "

- እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ -
ስህተት ላይ ያሉ ሰዎች ዉሸት ብለዉ ቢሰይሙት እንኳን

-ዉሸት ደግሞ ሁሌም ዉሸት ነዉ -
ስህተት ላይ ያሉ ሰዎች እዉነት ብለዉ ቢሰይሙት እንኳን

ሁሌም ከ እዉነት ጎን እንሁን ሀቅ ከያዙ ሰዎች ጋር እንሁን ።

የእምነት ቦታቸዉን እንዲሁም ተቋማቸዉን ለሌላ ሀይማኖት ተከታይ አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸዉ ስህተት አይደለም ።

አሁንም በእስር ላይ ያሉ ወንድሞቻችን ሁሉም እንዲፈቱ ስንል እንጠይቃለን 🚫

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እኔ_አንደበት
አዲስ የመንዙማ ከቨር በኢሳም አል ሙነወር
በቅርብ ቀን 👇👇👇
https://youtu.be/McmEcvcevlE

ዘወር በልልኝ የሀድራዉጠላት
አይበቃም አትበል ነብዩን መጥራት
ጠላት አንፈራም ወሏሂ እርሶን ለመጥራት
አንሸነፍም

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ
#በኔ_አንደበት!

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ በታላላቅ ወጣት ማዲሆች የተሰሩ መንዙማዎችን በራሱ ይዘት ቀምሞ አዲስ #የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!

ኸሚስ ምሽት ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
ጠይባ መሳፈሬን አድርግልኝ እውነት
እጣዬን አታርገው ወደ ኋላ መቅረት
ዙልሂጃ ሲመጣ ሁል ግዜ መመኘት
አየር ጣቢያ ሄዶ ሁጃጅ ከመሸኝት
የሚሳፈሩትን ሆኖ በጠያራ

ውሰደን ቶሎ አደራ 🤲

Dr.Sheikh AbuBekr Sulaiman ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን