AL-faruq-tube
6.17K subscribers
255 photos
88 videos
3 files
419 links
Download Telegram
በቅርብ ቀን ለተመልካች የምናደርሳቸው የመንዙማ ቪዲዮ ክሊፖች :-
ሰይዲ || በአንዋር አል-ቡርዳ
አርሂቡ ነቢ || በሷሊህ ሙሐመድ
የመዲናው ውዲ || በ አደም ሸይኽ አብዱል ቃድር
ያበህረል ሐቂቀቲ || በ አቡበክር ሰፍዩ

Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ
ኢድ አል አድሓ ሙባረክ

قال الله تعالى: ﴿فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ (2)﴾ سورة الكوثر،
والنّبيّ ﷺ حثَّ على الأضحيّة وعملها وأقرَّ عليها، فعن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما قال: «أقامَ النّبيّ ﷺ بالمدينة عشرًا يُضحّي كلَّ عامٍ»، وكان ﷺ يُعلنُ هذه الأضحيةَ ويرفَع من شأنها، والأضحية سُنّةُ النّبيّ محمّد ﷺ

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ أُمِرْتُ بِالنَّحْرِ وَهُوَ سُنَّةٌ لَكُمْ

የኡድህያን እርድ አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ በቁርአን ያዘዘበት እና ነብያችን ﷺ በመዲና 10 አመት ሲኖሩ ሁሉንም አመት የኡድህያን እርድ እንዳረዱ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ይናገራሉ “

ነብያችን ﷺ የኡድህያን እርድ ደረጃውን በጣም ከፍ አድርገውታል በመሆኑም አቅሙ ያለው ሰው ሁሉ ማድረጉ ይወደዳል ።

አንድ ሶስተኛውን ለቤቱ ያደርጋል

አንድ ሶስተኛውን ስጦታ ይሰጣል

አንድ ሶስተኛውን ለሚስኪን ሶደቃ ይሰጣል

ይህ ትልቅ አጅር ያለው ስራ እንዳያመልጣችሁ ማስታወስ እንወዳለን ።

አሏህ ኸይር ስራችንን ይቀበለን ይቀበላችሁ

ኢድ አል አድሓ ሙባረክ ❤️