ብርጭቆ [high school ] MEMES
794 subscribers
1.28K photos
72 videos
49 links
# Ethiopian [High school] life meme

በሁሉም ት/ቤት meme የሚሰራበት channel

Tik tok
Download Telegram
በ2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ሰም ዝርዝር ወደ ትምህርት ቢሮ እንዲላክ ተብሏል።

በቀጣይ ወር ተማሪዎች ፎርም መሙላት ይጀምራሉ። ፈተናው ግንቦት ወር አካባቢ ይሰጣል።


👇👇
@ethio_student_1
@ethio_student_1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ይገለፃል ?

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሁለት ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን እየጠየቁ ይገኛሉ።

በቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የመልዕክት መቀበያ አድራሻም እጅግ በርካታ መልዕክቶች ከውጤት ጋር ተያይዞ ከተማሪዎች እና በተማሪ ወላጆች ደርሶናል።

የፈተናው ውጤት መዘግየቱን የሚገልፁት ተማሪዎች እና ወላጆች ትምህርት ሚኒስቴር ውጤቱ መቼ ይፋ እንደሚደረግ እንዲያሳውቅ ጠይቀዋል።

" የትምህርት ዓመቱ እየገፋ ነው ፤ ገና ከውጤት በኃላ ምደባ አለ ፤ ልጆቻችን ከመደበኛ ትምህርት ርቀው ቤት ከሆኑ በርካታ ሳምንታት አልፈዋል ፤ የሁሉም ውጤት ከ2ኛ ዙር ተፈታኞች ጋር ይገለፃል ቢባልም ዛሬም ድረስ ቀኑ መቼ እንደሆነ አይታወቅም ፤ የተማሪዎችን የትምህርት ዓመት ታሳቢ በማድረግ ቀኑ ቢገለፅ " ሲሉ ወላጆች መልዕክታቸውን ልከዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ውጤት መቼ እንደሚገለፅ ለማወቅ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችን ለማግኘት ጥረት አድርጓል።

መልዕክት የላኩልን አንድ የትምህርት ሚኒስቴር አመራር ፤ ምንም እንኳን ቁርጥ ያለው የውጤት መግለጫ ቀን ባይታወቅም ነገር ግን ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

@tikvahethiopia
#ቀለማት የማስታወቂያ እና ዲጂታል ስራዎች
          
           ሰላም ውድ ደንበኞቻችን

ለጥምቀት በአል የተዘጋጀ ልዮ ቅናሽ                      

🍈 30% ቅናሽ 🍈
          
ትእዛዞን ለመስጠት
📍በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው ህትመቶች በተመጣጣኝ ዋጋ   ይደውሉልን ካሉበት እናደርሳለን
+251923155356
🚚 fast delivery
@kelematt Advertising & digital solution