ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA
360 subscribers
1.3K photos
11 videos
146 files
169 links
Download Telegram
ሰላም ለአገሩ ወሰላም ለደብሩ ወሰላም ለመቃብሩ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡየ ለእግዚአብሔር ፍቁሩ
ደመናት አንኰርኰሩ አዕዋፈ ሰማይ ዘመሩ
በጊዜ ሞተከ መላአክት አንክሩ ።
~••••••••••••~
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለዝቋላው ኮከብ ለ"አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ" አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!

"..እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል። ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።" ማቴዎስ 10÷40-42
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
....ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለአደግኸው አስተዳደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ።

ክቡሩ አባት ሆይ፤ በጠንካራው የጽድቅ ክንድህ ደግፈህ ያዘኝ። እጅግ ጥልቅ የሆነ የፍትወተ ሥጋ ጉድጓድ ልትጨምረኝ ዓለም በፊቴ ወጥመዷን አጥምዳለችና።

ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በዕንጨት ያይደለ የብርሃኑ ጸዳል እጅግ በሚያበራ ዓምደ ብርሃን ለተቀረፀ ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። ክቡሩ አባት ሆይ፤ በኃጢያት ድጥ ላይ ለመውደቅ
የሚፍገመግሙትን በኃይል ክንድህ ፈጥነህ የምትደግፍ ነህና በዓለም ላይ መልካም ዝናን ለአተረፈው ስም አጠራርህ ኢትዮጵያ
ታመሰግናለች፤ ግብፅም ትዘምራለች።....

“የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፋል።”
ምሳሌ 10፥7
~~••••••••••••~~
**
የጻድቁ አባታችን ምልጃ ጸሎት አይለየን
~•••••••~•••••••~•••••~
“ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤”
፩ኛ ዮሐንስ ፩፥፩!
••••••••••••••••••
የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ ፤ ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, እና Share ያድርጉ :-
~•••••••~•••••••~•••••~
የፌስቡክ ገጽ :- https://www.facebook.com/mikiyas.danail

https://www.facebook.com/profile.php?id=100063973695479

https://www.facebook.com/mikiyas24/

የቴሌግራም ቻናል : https://t.me/brana_Book
7700 መንፈሳዊ ህይወትን የሚለውጡ ትምህርቶች በእንቁ ልጆቿ የተላለፈበት... ከ 30 ዓመት በላይ ምዕመኑን ያገለገለ እስከ ወረዳ ድረስ አደረጃጀቱን የዘረጋ...ለቤተክርስቲያን ስርዓት ተቆርቋሪ አስተማሪ...

የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች እናንትና አባት የሆነው ማህበረ ቅዱሳን የ subscriber መጠኑ ይሄ ነው ብንል ማን ያምናል

ትናንት ማታ በጀመርነው ቻሌንጅ ወደ 282000 ከፍ አድርገነዋል ዛሬ ደሞ ሁላችንም ፖስተን ቻሌንጁን አስፋፍተን ወደ tiktok የሚሸጋገርበት መንገድ ዘይደን ማህበራችንን እንደግፍ!
የኦርዮን ልጅ
#ChallengeAccepted
አዲስ ቻሌንጅ (Challenge) ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ!!
የማኅበረ ቅዱሳንን YouTube 500K subscribe እናድርስ
ቻሌንጁን ይቀላቀሉ የራስዎን መንፈሳዊ ቴሌቭን ይደግፉ!

የማኅበረ ቅዱሳንን የዩቲዩብ ቻናል ወደ 500K Subscribe የማሳደግ ቻሌንጁን ይቀላቀሉ።

የቻሌንጁ Step
1. ከዚህ በታች የተቀመጠላችሁ የዩቲዩብ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት የሚመጣላችሁን ቪድዮ ይክፈቱ፤
2. የዩቲዩብ ቻናሉ ሲመጣላችሁ ቪድዮውን እየተመለከታችሁ Subscribe የሚለውን ይጫኑ፤
3. ከዚያም የ Email አድራሻችሁን በማስገባት ቤተሰብ ይሁኑ፤

የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት
የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን!

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s....
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፤ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ
https://t.me/+SjwkW1oiAsZDLLX0
አጫጭር ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቲክ ቶክ አማራጫችንን ይመልከቱ
https://www.tiktok.com/@mk_broadcast_service1?lang=en
የማኅበረ ቅዱሳንን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ፣ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር ያድርጉ ለወዳጅ ዘመዶ ያስተዋውቁ፡፡
mahlete Tsige.pdf
14.1 MB
አባ ጽጌ ድንግል የደረሰ

ማህሌተ ጽጌ
gedeleteka-1-cr.pdf
10.7 MB
ገድለ ተክለሃይማኖት 1
https://t.me/brana_Book
gedeleteka-2-cr.pdf
9.3 MB
ገድለ ተክለሃይማኖት 2

https://t.me/brana_Book
gedeleteka-3-cr.pdf
9.8 MB
ገድለ ተክለሃይማኖት 3
https://t.me/brana_Book