በክርስቶስ ( in christ)
699 subscribers
98 photos
34 videos
41 files
37 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
ጎልጎታ ነው የኔ ደማስቆ !!

@ownkin
@cgfsd
ፀሎት

ጌታ እግዚአብሄር አንተ ከፍጥረት ሁሉ ርቀህና መጥቀህ ሰው በማይቀርበው ብርሃን ውስጥ የምትኖር ሉዓላዊ አምላክ ነህ። ቅድስናህ እጅግ አስፈሪና ብዙ ግርማን የተሞላህ ነህ። በፊትህ ማንም እኔ ፃድቅ ነኝ አይልም፡ ብርቱውም ደካማውም በፊት ደካማ ናቸው። የአንተን እርዳታ የሚፈልጉ ናቸው።

ግን ደግሞ ለፍጥረትህ እንዳንተ ቅርብና ረዳት የለም። የማይጠቅሙምህን መጥቀም ልማድህ የሆንህ እግዚአብሔር ለፍጥረትህ አባት የሆንክበት መንገድ ይገርማል፣ ከሱ በላይ ደግሞ በክርስቶስ ደም ዋጅተህ ልጆችህ ያረክበት መንገድ እጅግ ይደንቃል።

ረቂቅ የሆንከው አምላክ በክርስቶስ ስለቀረብከን ተመስገን! ፍጥረትህን የምትንከባከብበት መንገድ እንደ ራስህ የረቀቀ ነው ተመስገን! ስለ እርዳታህና እገዛህ ተመስገን! በአዕምሮአችን መረዳት ስላቃተን ሰላምህ ተመስገን! በልጅህ ደም ተኩለን ስላሸበረቅን ተመስገን! ስለሆነው እና ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ተመስገን!.....


Ashe
@ownkin
@cgfsd
አዎ እመፃደቃሁ ፅድቄ ኢየሱስ ነው !!

@ownkin
@cgfsd
እግዚአብሔር የመጨረሻውን ዋጋ ያወጣበት ኢንቨስትመንቱ በክርስቶስ የሰራው ቤዛነት ነው ።

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስ ቤዛነትህን ሳስብ እንሰፈሰፋለሁ!!

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስ በአባቱ ዘንድ ቀድሞም በመኖር እጅግ የተወደደ ውድ ነው ፤ እኛን በማዳኑ በመዳናች ምክኒያት በእኛ ዘንድም እጅግ የተወደደ ውድ ነው ።

ውዳችን ኢየሱስ ❤️

@ownkin
@cgfsd
✍️ በልጄ ሞት
***
አርጃለሁ ውድ በጌን ፣ ለዘልአለም አንድ ጊዜ
በልጄ ሞት ወደኔ ኑ ፣ እንዳትቀሩ ከድግሴ
እንካችሁ ልብስ ራሱኑ ፣ ይሄው ሥጋው እንኩ ብሉ
በወደድኩት በገደልኩት ፣ አሁኑኑ ሕያው ሁኑ
ነገ አይደለም ዛሬ እመኑ!! አሁኑኑ!!



#ሄኖክ_አሸብር
ከወረሰኝ ጋራ ተሰውሪያለሁ
ገነቴ ኢየሱስ ባንተ ኖራለሁ

ከቤዥኸኝ ጋራ ተሰውሪያለሁ
ዘላለሜ ሆይ ባንተ ኖራለሁ

ዜድ
@ownkin
@cgfsd
ሳያፍርብኝ እርቃኑን የዋለው በመስቀል ላይ
ሳላፍርበት የምሞቀው እሱ ነው የኔ ፀሀይ

@ownkin
@cgfsd