Ethiopian Online shopping
1.87K subscribers
1.04K photos
34 videos
21 links
ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#ኢትዮጵያዊያን🇪🇹
ግሩፕ @ethiopia_online_shopping
ለማዘዝ 0988258855
0988258855
@et_shopping_center
Download Telegram
ሰላም ውድ ደንበኞቻችን ከ ቀን 27/10/2014 ጀምሮ ጫማ ኦርደር አድርጋችሁ እስካሁን ያልደረሳችው ለተፈጠረው መጓተት ይቅርታ እየጠየቀን ችግሩን ለመፍታት እንዲሁም ቶሎ እንዲደርስ እያደረግን ነው። በመሆኑም ኦርደሮቹ ሲደርሱ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
ጫማ ኦርደር ያደረጋችሁ ነገ ከ 8ሰዓት ቡኃላ መውሰድ ትችላላችሁ። ስለተፈጠረው ለ3ቀን መስተጓጉል ይቅርታ እንጠይቃለን።
እናመሰግናለን
Underarmor
Size #36#37#38#39
Best quality
price 1800 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
S.W.A.T
Size #40#41#42#43#44#45#46
Best quality
price 1900 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
ETHIOPIA(ኢትዮጵያ) 🇪🇹🇪🇹

➊ በአፍሪካ በቀኝ ግዛት ያልተገዛች ብቻኛ ሀገር ናት።
➋ ከሌሎች በተለየ አስራ ሶስት ወር ያላት ሀገር ናት።
➌ ከ80 በላይ ቋንቋ ይነገርባታል።
➍ የቡና ተክል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
➎ 13 ቅርሶችን በ UNESCO በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት።
➏ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው መርካቶ የፍሪካ ትልቁ የገበያ ማእከል ነው።
➐ በአሁጉራችን በህዝብ ብዛት ናይጄሪያን በመከተል ሁለተኛውን ስፍራ ይዛለች።
➑ በዓለማችን የባህር ወደብ ከሌላቸው ሀገራት በህዝብ ብዛት ቀዳሚ ናት።
➒ በአፍሪካ የራሷ ፊደልና ቁጥር ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት።
➓ በዓለማችን ብዙ ርቀት በመጓዝ ቀዳሚ የሆነው የአባይ ወንዝ መነሻ ናት።
➊➊ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ናት።
➊➋ ከ200 በላይ የቋንቋ ዘዬ ይነገርባታል።
➊➌ የሀገሪቷ ሰም በመጽሐፍ ቅዱስ(42+)ና በቁራን በርካታ ጊዜ ተጠቅሷል።
➊➍ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳልያ ያስገኘው ኢትዮጵያዊው አበበ በቂላ ነው።
➊➎ ከሌሎች ሀገራት የተለየ የሰዓት እና የካላንደር አቆጣጠር አላት።
➊➏ ከአርመንያ በመቀጠል ክርስትና ብሔራዊ ሃይማኖቴ ነው ብላ የተቀበለች ሁለተኛዋ ሀገር ናት።
➊➐ በአፍርካ የመጀመሪያው መስጊድ መገኛ ናት።
➊➑ በቀንድ ከብት ብዛት ከአሁጉራችን ቀዳሚናት።
➊➒ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የቀኝ ክፍሉ የሚገኝባት ሀገር ናት።
➋0 በኢትዮጵያ ውስጥ 924 የአእዋፍ ዝርያ ያሉ ሲሆን 23 ያህሉ በሌላ ዓለማት የማይገኙ ናቸው።
@ethiopian_online_shopping
#aboutethiopia
37 available
1800birr
0988258855
All star converse Run Hike
Size #36#37#38#39
Best quality
price 2500 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
I phone x 64gb
16500 birr
0988258855
እንኳን ደስ ያለን። ለቀሪዎቹ ተወዳዳሪዎቻችን መልካም ዕድል።❤️🇪🇹
ታምራት ቶላ 2ተኛ ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል እንኳን ደስ ያላችሁ።❤️🇪🇹
እኛም ኮራን በእናንተ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ደስ ያላችሁ።

ኢትዮጵያ🇪🇹ወርቅ እና ብር አግኝታለች

በጣም የሚያኮራ ውድድር በታየበት እስከ 1:30 ድረስ 32 አትሌቶች ሳይለያዩ አንድ ሆነው ዙሩን የሚያጓጓ አድረገውት ነበር።

በመሆኑም ታምራት ቶላ ከሙስነት ገረመው በመነጋገር እና ውሀ በሚያነሱበት ሰዓት ነጥሮ ቢወጣም ተመልሰው ሊደርሱበት አልቻሉም።

በዚህም በሁለተኝነትም ሙስነት ገረመው ወጥቶ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ብር አስገኝታኃል። ለሚቀሩት ተወዳዳሪዎቻችን መልካም ዕድል።

በተጨማሪም ታምራት ቶላ ከዚ በፊት ተይዞ የነበረውን 2:06:54 ቻምፒየን ሪከርድ ወደ 2:05:36 ማሻሻል ችሏል።

መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ🇪🇹❤️
yezzs350
Size #40#41#42#43#44
Best quality
price 2200 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
እንኳን ደስ አላችሁ

ኢትዮጵያ ተጨማሪ 3ተኛ ወርቅ በሴቶች በማራቶን ማግኘት ችላለች።

ድል ለኢትዮጵያ ❤️🇪🇹
nike
Size #36#37#38#39
Best quality
price 2200 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
#38#39
price 1750
0988258855
0988258855

@et_shopping_center
under armour
Size #40#41#42#43#44
Best quality
price 2500 🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
jordan xxx4
Size #40#41#42#
Best quality 💯
price 2500🇪🇹discount price
Info @ethiopian_online_shopping
🛒 0988258855 🛒
🛒 0988258855 🛒
🛒 @et_shopping_center 🛒

#effoygifts
#effoypackage
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾንፒግ┃ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#የኢትዮጵያዊያን🇪🇹
እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ 4ተኛውን ወርቅ ማግኘት ችላለች።

በሴቶች 5000ሺ ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ🥇 እና ዳዊት ስዩም 1 እና 3 ሆነው አጠናቀዋል።

ለኢትዮጵያ ወርቅ እና ነሀስ ማስገኘት ችለዋል።
ጉዳፍ ፀጋዬ በ1500ሜትር ብር ለኢትዮጵያ ማስገኘቷ አይረሳም። ከእዚህ ጋርም በዚህ ውድድር 2ተኛ ሜዳሊያዋ ነው።

ጉዳፍ ፀጋዬ ለቡድኑ ውርቅ እና ነሀስ ለማምጣት ያደረገችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።

4ወርቅ 4ብር 2 ነሀስ በማግኘት ከዓለም 2ተኛ ላይ ትገኛለች። ከአሜሪካ በመቀጠል።
ይህ የሚቀጥል ከሆነ ከኢትዮጵያ በመቀጠል ለአፍሪካ ትልቁ ውጤት ነው።

እንኳን ደስ ያለን።❤️🇪🇹
#ኢትዮጵያ🇪🇹