ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹
15.6K subscribers
616 photos
41 videos
1 file
79 links
ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡
በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ

Free delivery
@Guramaylebooks

@Guramayelie 0912319263
Download Telegram
If you want to become invaluable in a workplace—in any community— just do the useful things no one else is doing. Arrive earlier and leave later than your compatriots (but do not deny yourself your life).1 Organize what you can see is dangerously disorganized. Work, when you are working, instead of looking like you are working. And finally, learn more about the business—or your competitors —than you already know. Doing so will make you invaluable—a veritable lynchpin. People will notice that and  begin to appreciate your hard-earned merits.

Available at Ethiopian book market with an attractive original level of print.
ሀገርን ከነድንበሩ፣ ታሪክን ከነባህሉ፣ ቋንቋን ከነፊደሉ ያቆዩልን፣ ለዛሬው ማንነታችን የአካል እና የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉልን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖችን እና አርበኞቻችንን እናመሰግናለን!

💚💛❤️ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!💚💛❤️
ክርስቶስ ወ ገብረክርስቶስ

እዩት ይሔን ጠቢብ
ሸራው እስኪደማ፡ በቀይ እየወጋ
በደም እየሣለው፡
እንጨት አመሳቅሎ፡ ዳግም ክርስቶስን
ጨርቁ ላይ ሰቀለው፡፡
ቀራንዮ ሆነ የወጠረው ሸራ፡
ጎለጎታ ሆነ የወጠረው ሸራ፡
አሁን እስኪመስል ስቃዩ እያስፈራ፡፡
ደም ከደም አረገው አበዛበት ጣር
ብሩሹን አሹሎት እንደ ጎኑ ጦር፡፡
እየወጋ ሣለው፡ በጣም ጨከነበት፡
ገብረክርስቶስም ክርስቶስ ላይ ከፋ፡
የቆዳው ዓይነቱ በደም ተከልሎ ዘሩ እስከሚጠፋ
እየወጋ ሣለው፡ እየሣለ ወጋው፡
ዘሩ እስከማይለይ መልኩ ዝም ብሎ
ደሙ እስከሚናገር፡
የትም ያለ ፍቅር እንዳይኖረው አገር፡
እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር፡
እንዳንለው ቀይ፡
በመስቀል ላይ ሞቶ ያየውን ስቃይ
በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው
በደሙ ተሰቅሎ ሰው ያዳነውን ሰው፡፡
ከቀናት ባንዱ ዕለት፡
ሰዎች ሲሟገቱ በቀለሙ ጉዳይ፡ ሲከራከሩበት
በተመፃዳቂ የምሑር አንደበት፡
ባንዱ አፍ ሲጠቁር፡
ባንዱ አፍ ሲነጣ፡
መታገስ አቃተው ሠዓሊው ተቆጣ!
ሥሜቱ ገንፍሎ በብሩሽ ጫፍ ወጣ፡፡
ሐሣቡን የሚገልፅ ቀለም እስከሚያጣ፡
ሸራ ላይ ሰቀለው እንጨት አመሳቅሎ፡
አልወጣልህ አለው ፍቅርን ሥሎ ሥሎ፡፡
ሥሎ---ሥሎ----ሥሎ፡
ፍቅርን ሥሎ ሥሎ፡
በሣለው እየወጋ፡ በደማው እየቀባ፡
'ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለም
እንጨቱ ላይ ያለው ዕውነት ይሔ አይደለም፡፡'
እያለ እስኪናገር የሥዕሉ አንደበት
ገብረክርስቶስም ለክርስቶስ 'ሚሆን ቀለም እስኪያልቅበት፡
በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበት፡፡
ቀለም፡ ቀይ ቀለም
የደም ቀለም፡ የጥላ ቀለም
የሁሉም ነው'ንጂ የማንም አይደለም፡
ፍቅር ዘር አይደለም።

ለሠዓሊና ገጣሚ ገ/ክርስቶስ ደስታ የተፃፈ ከቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ)
" Rich Dad Poor Dad " በሚለው መጽሐፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅና ተነባቢ የሆነው ሮበርት ኪዮሳኪ ሌላኛው መጽሐፉ " Business School " መጽሐፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ ታትሞ ለንባብ በቃ ::

In this second edition of his bestselling book, Robert T. Kiyosaki updates and expands his original eight "hidden values" of a network marketing business (other than making money. Special Bonus - three additional "hidden values" from Kim Kiyosaki and Sharon Lechter. Robert explains that building a network marketing business... ...is a revolutionary way to achieve wealth. ...makes it possible for anyone to acquire great wealth. ...is open to anyone who has drive, determination and perseverance.
ውድ ደንበኞቻችን እስከዛሬ መጽሐፍትን ብቻ ቤት ለቤት ስናደርስላችሁ ቆይተናል ከዛሬ ጀምሮ ደግሞ ከመጽሐፍት ውጪ አንዳንድ እቃዎችንም ለናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን የጨረስን ስለሆነ ከዚህ በኋላ ከመጽሐፍት በተጨማሪ እዚህ ገጽ ላይ የምንለጥፍላችሁን እቃዎችም ማዘዝ ትችላላችሁ እስከዛሬ እናደርገው እንደነበረው በታማኝነት እናገለግላችኋለን። አንድ ነገር እንዳይረሳ አሁንም ቢሆን ምንም አይነት የማድረሻ ክፍያ አንጠይቅም። (free delivery). +251912319263
Channel name was changed to «ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹»
Channel name was changed to «ጉራማይሌ Delivery»
Channel name was changed to «ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹»
ለልጅዎ የክረምት አስጠኚ ይፈልጋሉ???

እንገዲያውስ እነሆ #Y.T_Home_tutor ዋይቲ  ቤት ለቤት አስጠኚዎች - ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ባላቸው  #ወንድ እና #ሴት አስጠኚዎች እና ብቁ በሆኑ መምህራን ለሁሉም ትምህርቶች እና በሁሉም የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች (ኬጂ-12ኛ) ይዞላችሁ ቀርቧል። ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች እና ለ ሚኒስትሪ ተፈታኞች ልዩ ትኩረት እንሰጣለን ይደውሉ!
👉ለ 6ኛ ፤ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተለየ ትኩረት እንሰጣለን። 👈


#+251900024893
#+251903535992

ምንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት በ  @aphomia12 ያነጋግሩን።
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን👇👇👇

https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
https://t.me/yt_home_tutor
ለባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ በህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪሞች የተቋቋመው ኪዶስ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከተሟላ የህክምና መሳሪያዎች ጋር ለህጻናት እና ለወላጆች አስደሳችና አመርቂ አገልግሎት ለማቅርብ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ ገብቷል አድራሻ ቀበሌ 16 ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን መስመር ኑብያ አካዳሚ ፊት ለፊት አልካን ኮሌጅ ጎን።
💥 Can't Hurt Me 💥         
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-

For David Goggins, childhood was a nightmare -- poverty, prejudice, and physical abuse colored his days and haunted his nights. But through self-discipline, mental toughness, and hard work, Goggins transformed himself from a depressed, overweight young man with no future into a U.S. Armed Forces icon and one of the world's top endurance athletes. The only man in history to complete elite training as a Navy SEAL, Army Ranger, and Air Force Tactical Air Controller, he went on to set records in numerous endurance events, inspiring Outside magazine to name him "The Fittest (Real) Man in America." ....
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-
የፊዮዶር ዶስቶቭስኪ "The Idiot" የተሰኘው መጽሐፍ "ነሆለሉ" በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለገበያ በቃ።
ለመኪናዎ GPS ያስገጥሙ እና ከጭንቀት ይገላገሉ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
 የመኪናዎን አድራሻ ባሉበት ሆነው መከታተል
 መኪናዎ የሄደባቸውን ቦታዎች ያለፈ ታሪክ መከታተል
 ጂኦግራፊካል አጥር
 ባሉበት ሆነው ኢንጅን መቆጣጠር (ቴክስት በመላክ ብቻ የመኪናዎ ሞተር ማጥፋት እና ማብራት። መኪናዎ ቢሰረቅ ያሉበት ቦታ ሆነው ሞተሩን በማጥፋት እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ይችላሉ።)
• የመኪናዎን የቀን ጉዞ  
 ከጂኦግራፊካል ቀጠና ሲወጣና ሲገባ
 የመኪናዎ ጂፒኤስ ሲነቀል
 ወ.ዘ.ተ

እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶችን የሚያገኙበት GPS በ 8,500 ብቻ።

የትራኪንግ ሂሳብ በወር 300 ብር ሲሆን እኛ ላይ ሲያስገጥሙ አንድ ሙሉ አመት በነጻ ትራክ እናደርግልዎታለን።

ከእርስዎ የሚጠበቀው በስምዎ ሲም ካርድ አውጥቶ መጠበቅ ብቻ ነው። ይደውሉልን በ30 ደቂቃ ብቻ እንገጥምልዎታለን።
@Guramaylebooks
+251912319263
+251912319263
ብዙ ጊዜ ሰዎችን ለማነቃቃት ምርጡ መንገድ ወይ በገንዘብ መሸለም ካልሆነም በበቂ መቅጣት ነው ብለው ብዙ ሰዎች ያምናሉ። ይህ  ስህተት እንደሆነ ኒውዮርክ ታምስ ላይ በከፍተኛ ደረጃ መሸጥ የቻሉ መጽሐፍት የደረሰው ዳንኤል ኤች ፒንክ (Daniel H. Pink) ድራይቭ (Drive) በሚለው መጽሐፉ ያሳየናል።

በዚህ ስሜት ቀስቃሽ እና አሳማኝ በሆነ አዲስ መጽሐፍ ውስጥ፣ በስራ፣ በትምህርት ቤት እና በቤት ውስጥ ውጤታማ የመሆንና እና እርካታ የማግኘት ሚስጥሩ፣ የሰው ልጆች የራሳችንን ህይወት የመምራት፣ የመማር እና አዳዲስ ነገሮችን የመፍጠር እና ለራሳችንም ሆነ ለአለማችን የተሻለ ነገር የመስራት ፍላጎታችን እንደሆነ አስረግጦ ይነግረናል።
What is The Mountain Is You about?
The Mountain Is You (2020) can help you recognize the negative patterns in your life and what they are really telling you. Changing those patterns will be like climbing a mountain and the reward will be unlocking your own potential.

What is self-sabotage?
Self-sabotage might sound like something you’d be forced to do under hypnosis. Everyone’s laughing while you’re on stage unaware and flailing about. It’s clearly nothing you’d do consciously. But the truth is that self-sabotage is much more subtle than a hypnotist’s show. And it’s incredibly common.
Self-sabotage is a coping mechanism you use to meet a need or emotion that’s being neglected. It protects you and soothes the discomfort you feel from that neglect. But like all coping mechanisms, self-sabotage only provides temporary relief. It doesn’t truly fulfill your needs.

Available for the local market with the original quality level of print.
" Who Moved My Cheese? "
Spencer Johnson

Who Moved My Cheese? is a simple parable that reveals profound truths. It is an amusing and enlightening story of four characters who live in a "Maze" and look for "Cheese" to nourish them and make them happy.

Two are mice named Sniff and Scurry. And two are "Littlepeople" -- beings the size of mice who look and act a lot like people. Their names are Hem and Haw.

"Cheese" is a metaphor for what you want to have in life -- whether it is a good job, a loving relationship, money, a possession, health, or spiritual peace of mind. And the "Maze" is where you look for what you want -- the organization you work in, or the family or community you live in. In the story, the characters are faced with unexpected change. Eventually, one of them deals with it successfully, and writes what he has learned from his experience on the Maze walls.

Available for the local market with the original quality level of print.
Zero to One: Notes on Startups, or How to Build the Future" by Peter Thiel

Zero to One is another great business book that inspires new entrepreneurs.

In this book, Thiel, a successful entrepreneur and investor, offers insights on how to build a successful startup from scratch. He emphasizes the importance of creating something new and unique, rather than copying what already exists in the market. Thiel also highlights the value of focusing on a specific niche and dominating it before expanding to other areas.

Through his experience as a co-founder of PayPal and investor in companies like Facebook and Airbnb, Thiel provides practical advice on how to build a company that can change the world. This book is a great resource for any entrepreneur who wants to start a business that can disrupt the market and create something truly innovative.

Available for the local market with the original quality level of print.
የፍቅር አጋርዎን የፍቅር ቋንቋ ማወቅ ግንኙነትዎን ያጠናክራል።


በፍቅር መውደቅ ቀላል ነው። በፍቅር መቆየት ግን ፈታኝ ነው። የእለት ተዕለት ፍላጎቶችን፣ ግጭቶችን እና አሰልቺ ህይወትን ተቋቁመው እንዴት የፍቅር ግንኙነትዎን ትኩስና የሚለመለም አድርገው ማቆየት ይችላሉ?

ኒውዮርክ ታይምስ ላይ ቁጥር አንድ የሽያጭ ሪከርድ ያለው The 5 Love Languages መጽሐፍ፣ በአለም ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የፍቅር ግንኙነቶችን የለወጠ ሚስጥር ይዟል።

የፍቅር ግንኙነትዎ እያበበም ይሁን እየጠወለገ፣  ፍቅርን ለመስጠትም ሆነ ለመቀበል የሚያስችለው የዶ/ር ጌሪ ቻፕማን የተረጋገጠ ዘዴ፣ ከዛሬ ጀምሮ ከአጋርዎ ጋር ጥልቅ እና የተሻለ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖርዎት ይረዳዎታል።
በገበያ ላይ ዋለ!!!