Hayder Islamic Calligraphy
448 subscribers
102 photos
18 links
በ Hayder Islamic Calligraphy የሚገኙ
👉 የተለያዩ የካሊግራፊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት
👉 ለስጦታዎች የአላህ ስሞች የቁርአን አያዎች ሀዲሶች ጥቅሶች የሰው ስሞች እንዲሁም
🏘️በመኖሪያ ቤት ግርግዳ ላይ አስደናቂ የካሊግራፊ ፅሁፍች በትእዛዝ የምንሰራበት
👉 የተለያዩ ኢስላማዊ እዉቀቶችን የምንቀስምበት ልዩ ቻናል ነው
💥ለማንኛውም ትእዛዝ ወይም አስተያየት በ @Haydi033 ያናግሩን
Download Telegram
Join me 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
الخط الدوانى
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
بقلم حيدر مصطفى الحبشي

Set By Hayder Mustefa Al Habeshiy

"يا قدس إن ضل العباد سبيلهم وتفرقوا فى ظلمة وضباب
فغدا يهب على ربوعك فتية وجدوا الهدى سنة وكتابا"

አንቺ ቁድስ ሆይ
ባሮች መንገዳቸውን ቢስቱ በየጨለማው እና በየደመናው ቢፈራረቁ
ነገ ደግሞ በየዳርቻዎችሽ በቁርአን እና በሀዲስ ቅናቻን መንገድ ያገኙ የሆኑ ወጣቶች ይነፍሳሉ( ይበተናሉ)

ይህ ስራዬ መታሰቢያነቱ ፈለስጢን ላሉት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን  ይሁንልኝ

Like share & join my channel👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በትእዛዝ በፍሬም የተሰሩ

"سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم"

"لا حول ولا قوه الا بالله"

ለማንኛውም ትእዛዝ በ 👉 @Haydi033
ያናግሩን
Join my telegeram channel & share the posts
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለፈገግታ😁😁😁😁

ደረሴ :— የራበኝ የቸገረኝ ሊላህ ብላችሁ እራህመት አድርጉልኝ

ወ/ሮ :— አልጋገርንም አሏህ ይስጥህ

ደረሴ :— ኧረ ፍርፋሪም ቢሆን ስለ አሏህ ብላችሁ

ወ/ሮ :— የለንም አሏህ ይስጥህ
ደረሴ :— እሺ ቡቅሪም ቢሆን ጠምቶኛል
ወ/ሮ :— አሏህ ይስጥህ የለንም
ደረሴ :— እሺ ቅራሪ ቢሆንም ጠምቶኛል
ወ/ሮ :— አሏህ ይስጥህ
ደረሴ :— እሺ ውሃም ቢሆን ጠምቶኛል
ወ/ሮ :— እሏህ ይስጥህ ውሃም አልመጣችም
ደረሴ :— በቃ እሺ ሞባይሌን ቻርጅ ያድርጉልኝ
ወ/ሮ :— ሞባይል??? መብራት የለንም
.
ሲሉት ምን ቢላቸው ጥሩ ነው………
.
.
.


.
ታዲያ ይሄ ሁሉ ከሌለ ለምን ቁጭ ይላሉ???
ይውጡና ከእኔ ጋር ይለምኑ
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድ የቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁልኝ እኔ አልሃምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ በአሏህ ፍቃድ ተመልሰን መጥተናል
ያው ትምህርት ላይ ስለነበርኩ ቴሌግራም የምጠቀምበት ጊዜ ላገኝ አልቻልኩም እና ዐፉው በሉኝ በቅርቡ ትምህርቴን ስለምጨርስ ኢን ሻ አሏህ በሰፊው እንገናኛለን
እስከዛው ግን ባለኝ ትርፍ ጊዜ አንዳንድ የካሊግራፊ ስራዎቼን እለቅላቹሀለሁ አስተያየታችሁን
በ in box 👉👉@Haydi033 እንድትሰጡኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ ።

Join me my telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድ የቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁልኝ እኔ አልሃምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ በአሏህ ፍቃድ ተመልሰን መጥተናል
ያው ትምህርት ላይ ስለነበርኩ ቴሌግራም የምጠቀምበት ጊዜ ላገኝ አልቻልኩም እና ዐፉው በሉኝ በቅርቡ ትምህርቴን ስለምጨርስ ኢን ሻ አሏህ በሰፊው እንገናኛለን
እስከዛው ግን ባለኝ ትርፍ ጊዜ አንዳንድ የካሊግራፊ ስራዎቼን እለቅላቹሀለሁ አስተያየታችሁን
በ in box 👉👉@Haydi033 እንድትሰጡኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ ።

Join me my telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆