Official Melinawit page
122 subscribers
1.09K photos
97 videos
13 links
Christian Tik tok 🙏
Inspiring Speeches 📒
Include a variety of photos📷
Jokes 😃😀😝
&
quotes 📖
Download Telegram
ይህን እወቁ እግዚአብሄር ለሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ በጊዜው እና ለጊዜው እንዲታዘዙአችሁ እና እንዲያገለግላቹ የሚያግዛቹ ሰዎች አሉ።
ግን በእናንተ እይታ ውስጥ ያሉ ሳይሆኑ በእግዚአብሄር ፈቃድ እና እይታ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው። ስለዚህ እኚህ ሰዎች ተዘጋጅተው ተቀምጠውላችኋል።
ቃል የለኝም #እረኛዬ❤️
ጥይቱ ነው እንጂ ሰውን የሚጎዳ
አልቃሽ የትም አለ በድሎ ከጓዳ
የማይሞትን ገለው ፀፀት በየሜዳ
እንዲያ ነው የሆነው የእናናዬም ነገር
ከመሬቱ ቀረች ስታስታርቅ ሀገር
እናና😢

ለሀገራችን💚💛❤️መሞት ባንችል እንኳ ለሀገራችን መኖር እንጀምርላት መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ይሰጣል
Channel photo updated
ጥጋቡ😢
እንኳን ሞተች
#እናና እንኳን ሞተች እንደ መንግስቱ ያለ አመፀኛ ልቡ ከተረታ ከአይኑ እንባ ከወጣ እንኳን ሞተች እንደ እማማ ቸርነት ለመሰሉ እናት ልጆቻቸው ሊጠፉ ለተነሱባቸው እናት ሲባል እንኳን ሞተች ጣሰውን ካስፀፀተች ወላንሳን ካስለቀሰች የአብዬ በቃሉን ህልም እውን ለማድረግ እድሜያቸውን ሙሉ ለታተሩ ለአባባ ሳህሉ ሲባል እንኳን ሞተች ለዳዊት ህልም እውን መሆን እንኳን ሞተች...😢 #እናና ሀገር ደም ከሚቃባ ሀገር ከሚፈርስ እንኳን ሞተች ....................የሚደነግጥና የሚፀፀት ኖሮ ሀገር ሰላም ከሆነ አልሞተችም ሀሳቧ ተሳክቷልና ሲፈጥራትም ለበጎቿ ሟች እረኛ ናት ።
#እናና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያንቺ ደም ዝም አይበል ከቶ እንዳይቀር ባክኖ፣
ይጠበው መንደሩን አስታራቂ ሆኖ።
🙏🙏
ለድራማ እንዲህ አልቅሼ አላውቅም ።
እማማ ቸርነት ለኔ የአሁኗ ኢትዮጲያ ናቸው ብዙ እናናዎች ተጎድቻለሁ ተገፍቻለሁ ባዮች በመንግስቱ አይነቶች በከንቱ ጠፍተዋል። የእናና ለየት ያለብኝ በእርሷ ማለፍ ለሌላው እርቅ ለሌላው ሰላም አቋሟ አድርጋ በፅናት አለፈች። በጣም አስተማሪ መልዕክት ያለው ድራማ እውነትም #እረኛዬ
ጀግኖች👍
💚💛❤️