||Quran ቻናል
6.64K subscribers
535 photos
777 videos
4 files
387 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
Aslam Walykum werahmtulhi wbrkatu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ يُدَبِّرُ ٱلۡأَمۡرَ مِنَ ٱلسَّمَآءِ إِلَى ٱلۡأَرۡضِ ثُمَّ يَعۡرُجُ إِلَيۡهِ فِي يَوۡمٖ كَانَ مِقۡدَارُهُۥٓ أَلۡفَ سَنَةٖ مِّمَّا تَعُدُّونَ }
[Surah As-Sajdah: 5]


ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል፡፡ ከዚያም ከምትቆጥሩት (ዘመን) ልኩ ሺህ ዓመት በሆነ ቀን ውስጥ ወደርሱ ይወጣል (ይመለሳል)፡፡{ ذَٰلِكَ عَٰلِمُ ٱلۡغَيۡبِ وَٱلشَّهَٰدَةِ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ }
[]


ይህ (ይህንን የሠራው) ሩቁንም ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው፣ አዛኙ (ጌታ) ነው፡፡🤍🤍
{ لِيُنفِقۡ ذُو سَعَةٖ مِّن سَعَتِهِۦۖ وَمَن قُدِرَ عَلَيۡهِ رِزۡقُهُۥ فَلۡيُنفِقۡ مِمَّآ ءَاتَىٰهُ ٱللَّهُۚ لَا يُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا مَآ ءَاتَىٰهَاۚ سَيَجۡعَلُ ٱللَّهُ بَعۡدَ عُسۡرٖ يُسۡرٗا }
[Surah At-Talâq: 7]

ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ:
የችሎታ ባለቤት ከችሎታው ይቀልብ፡፡ በእርሱም ላይ ሲሳዩ የተጠበበበት ሰው አላህ ከሰጠው ይቀልብ አላህ ነፍስን የሰጣትን እንጅ አያስገድድም፡፡ አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል፡፡🤍🧡
Forwarded from የቁርአን ተአምራቶች quranic verses (¶ز ي ن ب ¶" بنت" شمسو ዝምታ ለአዋቂዎች ጥሩ ምላሽ ናት)
السلامُ وعليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ ጁመዓ ነው በዱዓ አትረሳሱ አላህን አስታውሱ በኢባዳ ተጠናክሩ

""አላህ ሆይ አተ ስላም ነክ ስላም ሚገኝው ከአተ ዘንድ ነው ሀገራችን ሰላም አርጋት በዟሊሞች ላይ ቁጣህን አውረድባቸው ሙስሊሞችን ጠብቅ ኡስታዞች አልሞችንም ጠብቅ የሞተውንም ምሕርት አርገ ያረብ!!