||Quran ቻናል
7.23K subscribers
561 photos
793 videos
5 files
420 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
Forwarded from የቁርአን ተአምራቶች quranic verses (¶ز ي ن ب ¶" بنت" شمسو ዝምታ ለአዋቂዎች ጥሩ ምላሽ ናት)
ጨረቃ ስለታየች ነገ ሐሙስ የዙል ሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው። የመጀመሪያዎቹን አስር ቀናት በጾም (እስከ 9ኛው ቀን)፣ በቁርኣን፣ በዚክር፣ በሶደቃና መሰል ኸይር ሥራዎች እናሳልፋቸው።

ለሌሎችም እናስታውስ።

አላህ ይወፍቀን!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ }
[Surah Al-Hajj: 27]


(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡
{ فَأَعۡرِضۡ عَن مَّن تَوَلَّىٰ عَن ذِكۡرِنَا وَلَمۡ يُرِدۡ إِلَّا ٱلۡحَيَوٰةَ ٱلدُّنۡيَا }

ከግሣጼያችንም (ከቁርኣን) ከሸሸና አነስተኛይቱን ሕይወት እንጅ ሌላን ከማይሻ ሰው ዙር (ተወው)፡፡
{ وَأَن لَّيۡسَ لِلۡإِنسَٰنِ إِلَّا مَا سَعَىٰ }
:
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡