||Quran ቻናል
7.22K subscribers
552 photos
791 videos
5 files
410 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204

https://t.me/Quranchannel_30

ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
{ إِنَّ أَوَّلَ بَيۡتٖ وُضِعَ لِلنَّاسِ لَلَّذِي بِبَكَّةَ مُبَارَكٗا وَهُدٗى لِّلۡعَٰلَمِينَ }
[Surah Âl-`Imrân: 96]

ለሰዎች (መጸለያ) መጀመሪያ የተኖረው ቤት ብሩክና ለዓለማት ሁሉ መመሪያ ሲኾን ያ በበካህ (በመካ) ያለው ነው፡፡

🤍
{ لَن يَنَالَ ٱللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَآؤُهَا وَلَٰكِن يَنَالُهُ ٱلتَّقۡوَىٰ مِنكُمۡۚ كَذَٰلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمۡ لِتُكَبِّرُواْ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُحۡسِنِينَ }
[Surah Al-Hajj: 37]

:
አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡
🌿🌿🌿🍃የነገው ዕለት 🍃🌿🌿🌿

💫ከእርዱ ቀን ቀጥሎ በላጭ የሆነው የዓረፋ ቀን እና ከሳምንት ቀናቶች ሁሉ በላጭ የሆነው ዕለተ ጁሙዓ በአንድ ቀን አብረው ይውላሉ‼️ይህ ምን አልባትም በሕይወታችን አንድ ጊዜ ብቻ የምናገኘው አጋጣሚ ሊሆን ይችላል።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ እነዚህ ቀናቶች ቱሩፋት ብዙ የገለፁ ቢሆንም ሁለቱም ቀናቶች ግን ለየት ባለ መልኩ የሚያመሳስላቸው አንድ ትልቅ ነጥብ አለ። እሱም፦

🔻 ዱዓ ተቀባይነት ሚያገኝባቸው ቀናቶች ናቸው።

💫ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓ እንዲህ ይላሉ፦
"خير الدعاء دعاء يوم عرفة"
"ከዱዓ ሁሉ በላጩ ዱዓ ማለት የዓረፋ ቀን ዱዓ ነው"

💫ስለ ጁሙዓ ቀን ዱዓ እንዲህ ይላሉ፦

"فيه ساعة لا يوافقها عبد مسلم، وهو قائم يصلي، يسأل الله شيئًا إلا أعطاه إياه"
"በጁሙዓ ቀን ውስጥ የሆነች ሰዓት አለች በዚች ሰዓት አንድም ሙስሊም የሆነ ባሪያ ቆሞ እየሰገደ ለአላህ ምንም ነገር አይጠይቅም አላህ ያንን ነገር ቢሰጠው እንጂ"

በጣም የሚያጓጓ የሆነ ቀን ነውና ሁላችንም ቤተሰቦቻችንና ጓደኞቻችን ጭምር በማስታወስ ጣጣችን ጨራርሰን እቺ ቀን የዱንያም የአኼራም ታሪካችን ይቀየርባት ዘንዳ በዒባዳ ለየት ባለ መልኩ በዱዓ እና በፆም ተጠምደን ልናሳልፋት ይገባናል‼️

🌿ዓጣእ ኢብኑ አቢ ረባሕ(ረሂመሁላህ)እንዲህ ይላሉ :-
«(ዱዓ ለማድረግ)ዐረፋ ረፋዱ ላይ (ከዐስር እስከ መግሪብ) እራስህን ከሰዎች መሸሸግ ከቻልክ አድርገው።»

🌿ኢማሙ አል-አውዛዒይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!»

🤲አላህ ያድርሰን ከተጠቃሚዎችም ያድርገን‼️
☝️☝️☝️☝️☝️
Forwarded from ||Quran ቻናል (Nebil)

أسأل الله
الذي تشرق الشمس بأمره
وتغرب بأمره
وتوزع الأرزاق بكرمه
أن يبلغنا واياكم في هذا اليوم
أسمى مراتب الدنيا
وأعلى منازل الجنة
وأن يجعلنا واياكم
ممن طال عمره وحسن عمله
وبورك له في رزقه وعمله وماله
واصلح الله ذريته
وكتبه الله من السعداء في الدنيا والآخره .
تقبل الله طاعتكم في هذا اليوم المبارك

أسعد الله صباحكم بكل خير.

🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
https://t.me/Quranchannel_30
تكبيرة العيد 2 لعام 1443هـ
الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله تعالى
💐 ተክቢራ ማራኪ በሆነ ድምፅ

💥 تكبيرة العيد 2 لعام 1443هـ
💥 ቁ2 የዒድ ተክቢራ 1443ሂጅሪያ

🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله تعالى ورعه
🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው።

📆 سجلت في تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة حرسها الله تعلى ذي الحجة - ٠٥ - ١٤٤٣

t.me/Qari_Abdallah_Kedir/390
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/10114