||Quran ቻናል
7.56K subscribers
578 photos
797 videos
5 files
426 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
🎤📚

{ إِنَّا عَرَضۡنَا ٱلۡأَمَانَةَ عَلَى ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِ وَٱلۡجِبَالِ فَأَبَیۡنَ أَن یَحۡمِلۡنَهَا وَأَشۡفَقۡنَ مِنۡهَا وَحَمَلَهَا ٱلۡإِنسَـٰنُۖ إِنَّهُۥ كَانَ ظَلُومࣰا جَهُولࣰا }
[سُورَةُ الأَحۡزَابِ: ٧٢]
@Quranchannel_30
💡አስደሳች ዜና!

🗓እነሆ ከዛሬ (ሰኞ) ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ

ኮርሱ የሚጀምረው፦ ዛሬ ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―

ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Audio
ሀድያ 🎧 እያዳምጣቹ....
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ አንገብጋቢና
የሁላችንም እርዳታ የሚፈልግ በአካባቢያችን የሚታወቅና በኑሮ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቹን
ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገኘውን ስራ በመስራት
ሲጦር ቆይቶ አሁን ላይ ባጋጠመው የእግር ህመም(የጉልበት ዕጢ)  እርሱንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማገዝ አልቻለም።ይህን ችግር ያዩ የአካባቢው ወጣቶች የሚችሉትን የህክምናና የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርጉ ቆይተዋል።
የኢትዩ ጠቢብ የሐኪም ቲም እግሩ ከመቆረጡ
ይልቅ ጉልበቱ አካባቢ ያገጠውን ችግር በሌሎች የህክምና አማራጮች መፍትሔ ማገኘት እንደሚችል ነግረውታል።
አጠቃላይ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 200,000ብር
ታካሚ:–ሸምሱ ወልዴ


1000240553566 ንግድ ባንክ
የዚድ አሽረቃ

1000089554776 coop
01425731361600/4851 አዋሽ
ጅላሉ ጀማል

📩ደረሰኙን በዚህ ላኩልኝ
@AbuHiba1
ስጦታ 🎁 ሰጠዋቹ ውሰዱ
🛍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَمَا خَلَقۡنَا ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَیۡنَهُمَا لَـٰعِبِینَ (٣٨) مَا خَلَقۡنَـٰهُمَاۤ إِلَّا بِٱلۡحَقِّ وَلَـٰكِنَّ أَكۡثَرَهُمۡ لَا یَعۡلَمُونَ (٣٩) }
[سُورَةُ الدُّخَانِ: ٣٨-٣٩]
https://t.me/Quranchannel_30
||Quran ቻናል
ስጦታ 🎁 ሰጠዋቹ ውሰዱ 🛍
እነዚህ መፅሀፎች የፈለጋቹ እንስቶች ኢትዮም ሁኑ ሳኡዲ ዱባይ ኳተር ...የሀበሻ መፅሀፎች ያለበት መክተባ ጠይቁ ምን አልባት እድላቹ ከሆነ ታገኙት አላቹ
አርብኛውም ብታገኙ ግዙት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَّن تَبُورَ﴾
[ فاطر: 29]

🎧القارئ: أطفال مسلمون
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ كَلَّاۤۖ إِذَا دُكَّتِ ٱلۡأَرۡضُ دَكࣰّا دَكࣰّا (٢١) وَجَاۤءَ رَبُّكَ وَٱلۡمَلَكُ صَفࣰّا صَفࣰّا (٢٢) وَجِا۟یۤءَ یَوۡمَىِٕذِۭ بِجَهَنَّمَۚ یَوۡمَىِٕذࣲ یَتَذَكَّرُ ٱلۡإِنسَـٰنُ وَأَنَّىٰ لَهُ ٱلذِّكۡرَىٰ (٢٣) }
[سُورَةُ الفَجۡرِ: ٢١-٢٣]

{ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی قَدَّمۡتُ لِحَیَاتِی (٢٤) فَیَوۡمَىِٕذࣲ لَّا یُعَذِّبُ عَذَابَهُۥۤ أَحَدࣱ (٢٥) وَلَا یُوثِقُ وَثَاقَهُۥۤ أَحَدࣱ (٢٦) یَـٰۤأَیَّتُهَا ٱلنَّفۡسُ ٱلۡمُطۡمَىِٕنَّةُ (٢٧) ٱرۡجِعِیۤ إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِیَةࣰ مَّرۡضِیَّةࣰ (٢٨) فَٱدۡخُلِی فِی عِبَـٰدِی (٢٩) وَٱدۡخُلِی جَنَّتِی (٣٠) }
[سُورَةُ الفَجۡرِ: ٢٤-٣٠]
📋ማስታዎሻ!

📍የዛሬው ምሽት የኮርስ ፕሮግራም፦
•ከ 3:00-4:00= ነሕው
(النحو الصغير)
•ከ 4:00-5:00=ተጁዊድ
(أحكام تجويد القرآن الكريم للمبتدئين)
አንዳንዴ ከበደን ብለን የምንተውው ነገር ሳይሆን ከበድን ብለን የምንጠነክርበት ነገር ቢሆን እንጂ.....
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾
[ سورة الأنبياء: 107]
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህ ይመልሳቸው ብሎ ዱዓ ማድድርግ ነው
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች 

የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል
ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ  
       ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ
ትችላላችሁ 
መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ
ምክንያቱም  ይህ ማስታወቂያ ስታዩ አዲስ ቻናል እየከፈታችሁ ሊንክ እየላካችሁ ስለሆነ
መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ያ ጀመዓህ! "የተደበቀው እውነት" የሚለው ስድስተኛው መጽሐፌ በገበያ ላይ ውሏል። "የተደበቀው እውነት" የሚያውጠነጥነው ስለ ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" መምጣት በተውራት እና በኢንጂል ተነግሮ የመጽሐፉ ሰዎች ይህንን እውነት እንዴት እንደደበቁት የሚገልጥ እና የሚያጋልጥ ነው። ዝርዝሩን መጽሐፉ ላይ ያንብቡ እና ለሎች የሂዳያህ ሠበብ እንዲሆን አስነብቡ!

መጽሐፉን መርካርቶ አንዋር መሥጂድ ኢሥላማዊ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ያገኙታል፥ የበለጠ ለመረጃ +251920781016 ዐብዱ ብለው ይደውሉ!

መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ!

ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!

ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom