የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች
1.06K subscribers
3 photos
6 videos
5 files
13 links
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ቶኪቻው የስልጢኛና የአማርኛ መልእክቶች በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም ቻነሉን እና መልእክቶቹን ሼር እናድርግለት!

ግንቦት 2/2010

www.t.me/ustaztokichaw
Download Telegram
የኸይረዲን ትልቁ እዳ..!

ኸይረዲን ጥሎት የሄደው የገንዘብ እዳ ሁሉ ይከፈላል። ወዳጆቹ ሁሉ እየተረባረቡ ነው።
ኢን ሻ አላህ!

👌🏼ግና ከባዱ እዳ ጥሎብን የሄደው የዳዕዋ እዳ ነው! በተለይም ክፍለሀገር አካባቢ ባለው ዳእዋ ለይ የሚፈጠረው ክፍተት በእጅጉ ሰፊ ነው። በየግዜው ሲዘይራቸው የነበሩ ሙስሊሞች ሁሉ ለዱአቶች እዳዎቻች ናቸው። አሳሳቢው እዳ ይህ ነው!

የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዱአቶች ተነገግረን በቋሚነት ቢያንስ በወር ሁለት ግዜ የዳእዋ ጉዞ የሚቀጥልበትን ሁኔታ ማመቸቸት ግድ ይለናል።

አዎን! ቀጣይነት ያለው የኸይር ቃፊላህ!

Http://t.me/ustaztokichaw
Audio
🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን በስልጢኛ

🔖 ስለ ሰብር አስፈላጊነት በሀዘን ድንበር አለማለፍን ይመክራል። ቤተሰቦቹን ያነፀ ዳዒ ነበር። በተግባር ታይቷል።

Http://t.me/ustaztokichaw
Audio
🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን በአማርኛ

🔖 በቅርቡ በአንዋር መስጂድ ስለ ረመዳን ዝግጅት እና በጎ አድራጎት የተናገረው

Http://t.me/ustaztokichaw
AUD-20180516-WA0005.m4a
1.8 MB
🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

🔖 ከቀልብ መጋረድ አላህ ይጠብቀን!

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል
www.t.me/ustaztokichaw
Audio
🍂 من أشعار أبي العتاهية الزهدية

من أحس لي أهل القبور ومن رأى
من أحسهم لي بين أطباق الثرى


👍@nesihastudio
AUD-20180513-WA0061.amr
2.4 MB
🔖 የሞት ሙሲባ

🎙 በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ Http://t.me/ustaztokichaw
Audio
🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን በስልጢኛ

🔖 ነብዩን የሚያወድስ ግጥም

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል www.t.me/ustaztokichaw
ኒቃብ ሚለብሱ እህቶች ኸይረዲን.mp3
589.1 KB
🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

🔖 ኒቃብ ለባሽ እህቶችን ተንከባካቡልኝ በይበልጥ ልጃገረዶችን

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል t.me/ustaztokichaw
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች

በአላህ ፍቃድ በመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን (ረሂመሁላህ) የስልጢኛና የአማርኛ ግጥሞችና መልእክቶችን በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም በግል የደረሱን ምክሮች ካሉ ወደ ነሲሀ አድሚኖች በመላክ በቻናሉ እንዲሰባሰቡ እናድርግ።

ቻናሉንም ሼር እናድርግለት!
Http://t.me/ustaztokichaw