Zeki
211 subscribers
19 photos
1 video
16 links
Zeki technology brings you tech news and more.
Programming tips.
News about new tech.
Computer tips.
Phone tips.
Improve your tech knowledge with our channel.
Dont forget to share with friends.

For cross :- @nmazeki
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
ፕሮፌሽናል ሀከር እንዴት መሆን እንችላለን?
ፕሮፌሽናል ሀከር ለመሆን ምን ምን ማወቅ አለብን?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1 | በመጀመሪያ ሃኪንግ ምን እንደሆነ ፣ ጥቅሙና ጉዳቱን እንዲሁም ስንት አይነት ሀከሮች እንዳሉ ለይቶ ማወቅ🤔

2 | በቀጣይ ዋና ዋና የOperating System በደንብ ማወቅ | Windows, MacOS, Linux, Unix, Ubuntu,..

3 | ከሁሉም OS ጋር የሚስማሙ Programming Language መማር | perl, Python, C

4 | ሌሎች ዋና ዋና Programming Language መማር | HTML, PHP, JAVAscript, Swift, Ruby, ASP, XML, SQL, XSS, SQLI, RFI, LFI

5 | Networking እና DATA መማር | TCP/IP, Proxies, Socks, VPN, SSL, VPS, RDP, FTP, POP3, SMTP, Telnet, SSH

6 | Reverse Engineering መማር የጌሞችንና የሶፍትዌሮችን Serial key እንዴ Crack እንደሚደረግ | Ollydbg-x64dbg...

7 | Network installing, Scanning, Cracking እና Sniffing መማር

8 | Password Cracking, Bypassing እና ሌሎችንም መማር

9 | Carding መማር | Credit card, SIM, Website...

10 | Cryptosystem መማር | Cryptography,Cryptocurrencies....

11 | Attacking መማር | DDos, MitM, Brute Force, Phishing....

12 | የሀከር OS ማወቅና መማር | Kali linux, parrot, Blackarch, Blackbox...

13 | Virus & Malware Making መማር | conflicke, Trojan, Melissa...

14 | Attacking እና ጥቃትን መመለስ መማር | (ምክንያቱም Attacking ብቻ ተምረን Blackhat ብንሆን እኛም 1 ቀን ሀክ ልንደረግ እንችላለን ስለዚህ Whitehat ሁሉንም መማር Grayhat ለመሆን)

15 | የራስህን Operating System Program ማድረግ

16 | Games, Apps & Software Modding መማር | Software & app modification ከእንደገና እንዴት አሻሽሎ መስራት እንደሚቻል

17 | ዋና ዋና የሀኪንግ Tools ለይቶ ማወቅና መማር | Metasploit, Wireshark,Nmap, Hackchip...

18 | የተለያዩ የሀኪንግ መፅሀፍትን ማንበብ | The Hacker Playbook, Computer Revolution ...
እንዲሁም የተለያዩ የሀኪንግ ፊልሞችን ማየት | The algorithm, Matrix,...

19 | ከተለያዩ ሀከሮች ጋር Blog ላይ መወያየት እና መረጃ መለዋወጥ | በተለይም Dark web forum ላይ በሆን ተመራጭ ነው
@ zekizinw
ከተሞቻችሁ like አድርጎ
አለምን የቀየሩ ቀመሮች ናቸው
https://t.me/zekizinw
የ photo editing app ናቸው ተጠቀሙባቸው
6 ለ hacking የሚጠቅሙ እቃዎች ናቸው
ዋና ዋና የ computer network አይነቶች ናቸው
አሪፍ የሚባሉ የ hacking ችሎታችሁን ምታዳብሩበት website ዝርዝር ነው
@zekizinw
ዋና የሚባሉ hacker ዎች ናቸው
https://t.me/zekizinw