ناصر الدين(ናሲሩዲን)
478 subscribers
557 photos
87 videos
6 files
369 links
[[ وَجَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا ]]

{እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና።}

ሼር add በማድረግ የበኩላችን እንወጣ


https://t.me/joinchat/jhrmqQH66YtiOGFk
Download Telegram
اللَّهم إنَّك عفوٌ كريمٌ تحبُّ العفوَ فاعفُ عنّا.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌙 {የተቆጠሩ ቀኖች } ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋልና
መቀነት(ቀበቶ) አጥብቁ፤
የአላህንም እርዳታ ጠይቁ ፤
ጊዜያችሁንም አታባክኑ💚
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ይርበናል ነገር ግን መቼ እንደምንበላ እናውቃለን ፤ ስለዚህ እየተራቡ ምግባቸው መቼ እንደሚመጣ የማያውቁትን አስታውሱ። "


#አሚር_አል-ሙእሚኒን_ዑመር_ቢን_አል-ኸጣብ_(ረ.ዐ)
አሁንም ልንገርህ አንተ ሰው❗️
ያዘኑ አሊሞችን ቀልብ ጠግንንንንንንንንንንንንን እንኳን የሀገር በላእ የ አለም ችግር ይፈታል ❗️❗️
ቢስሚላሂ ረህማንኒረሂም

ያለ ሰበብ ለገደሉን ሰበብ ሰጣቿቸው !!!

1 ) ተቆራጥጦ ተቀጥሎ ነው የሚል ሚዛን ማይደፍ ንግግር ለምታስተጋቡ
1.1 ያልተባለ ነው የተላለፈው ?
1.2 የቀድሞውን መጀሊስ ጠንካራ አይደለም ትሉ የነበረዉ ለስልጣን ብቻ ነበር አይ አነበረም ካላቹ እንዴት ይሄን ሁሉ ህዝብ ለመምራት ሀላፊነት ላይ ተቀምጦ ያለራሱ ካሜራ ማን ይወያያል

2) ለቀጣይ ጁምአ በደንብ ረሽኑ እንዳላቻቸ እና ተጠያቂዎችም እናንተው እንደ ሆናቹ ላሳስብባቹ እፈልለው

3) ጥያቄ ? እንዳው እንደ ሸርእያችን ነገሩን ኡዝር ሰተን እንለፈው( እናብርደው) ብንል ገዳዮቻችን ያልፋት ይሁን ?

4 ) ብቻ አላህ እንደ እናተ አያድርገው እንጂ እናንተማ አሳልፏቹ ሰታቹናል ለዚህ ደሞ ማሳያ መንግስት አጉልቶ ያወጣው. በቂ ነው የገደልኩበት ሰበብ እና ምገድልበት ሰበብ ብሎ ‼️

5) ያም ሆነ ይህ ተገዳዬዎቹ ሁላችንም ነን እና



መስጃድ አንሂድ አይበል ነገር ብቻ በጣም ጥንቃቄ እናድርግ

እና አንዋር እና በኒ የሴኪዩሪቲ ካሜራ ግድብሏቸዋል ይታሰብበት!!!

https://t.me/ahlusunawelgema
የምሥራች!!! በተለይ ለተማሪዎች!
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ልዩ የክረምት መርኃ ግብር አዘጋጅቶ ኑ ወደ እውቀት ይልዎታል።
የትም ሳይሄዱ በቤትዎ
ሳይጨናነቁ ፈታ ብለው በኦንላይን ኮርስ አስተምሮ ያስመርቆዎታል።

🗒 ኮርሱ የሚያካትታቸው ፦
      * ቁርኣን
      * ተጅዊድ
      * ሐዲስ
      * አቂዳ
      * ፊቅህ እና
      * ኢሰላማዊ ስነ- ምግባራት

በተጨማሪም ቁርኣን ብቻ ለምትፈልጉ ከአሊፍ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ በሚመቾት ሰዓት እና ቀን ይማራሉ።
በየትኛውም የአለማችን ክፍል ላይ ቢገኙ በቴሌ ግራም አማካኝነት መመዝገብ የችላሉ።

ስራዎት ፕሮግራሞትን ሳይሰርዙ እቤቶ ቁጭ ብለው የዲኖትን እውቀት አለም አቀፍ ሸሃዳ ባላቸው ኡስታዞች ይማሩ።

       ምዝገባ የሚያበቃው ሐምሌ 09 ሲሆን ፕሮግራሙ ከሐምሌ 11 እስከ መስከረም 5/2016 ዓ.ል ድረስ ይቆያል፡፡

ፈጥነው ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ፦ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start
ላይ ይመዝገቡ ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0904983405 እና +222 27699557 ላይ ይደውሉ

ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
ፊትና ሲመጣ

1. ሱና አጥብቀህ ያዝ
2. ዝምታን አብዛ
3 . በማይመለከትህ ነገር አትግባ
4. ግራ የገባህን ነገር ወደ አላህ እና ወደ ረሱል ሰ.ዐ.ወ መልሰው
5 .በሁሉም ነገር ላይ አላሁ  አእለም ማብዛት


ከ ሼኽ አዲል ሀፊዘሁላ 💐💐

https://t.me/ahlusunawelgema
አሁን ላይ ዓለም ያለበት ሀል ሲታይ የተለያዩ ሀገሮች አደጋ ሲታይ የአባ ሾንኬ ጀውሃር ንግግር ማብዛት ያስገድዳል
📝أَسْتَغْفِرُ اللّٰه  أَسْتَغْفِرُ اللّٰه مِنْ كُلِّ ذَنْبِي تُبْتُ إِلَىٰ اللّٰه
كَمْ مِنْ نِعْمَةٍ قَدْ أَوْلَيْتَنَا
وَكَمْ نِقْمَةٍ قَدْ وَقَيْتَنَا
وَكَمْ آيَةٍ قَدْ أَرَيْتَنَا
وَكَمْ مِنْحَةٍ قَدْ مَنَحْتَنَا * بِفَضْلِ مِنْكَ لَنَا يَا اللّٰه
🟢ረሒመላሁ ሸይኽ ጀውሃር ጀነተል ፊርደውስ መኖሪያቸው አላህ ያድርገው።
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
Forwarded from DARUL HIJRATEYN ISLAMIC COLLEGE (ام عمر)
📢3ተኛ ዙር  ይለያል ‼️

ሰፊ ልምድ
የተቀናጀ አሰራር
📕ከጀማሪ - 2ተኛ ደረጃ

1️⃣ደረጃ
📙ፊቅህ      ባፈድል
📙አቂዳ      ጀላኡል አፍሃም
📙ሲራ       ኹላሰቱ ኑሩል የቂን 2
📙ሐዲስ    አርበዒን ነወውያህ
📙ሙስጠለህ   በይቁንየህ
📙ነህው      ነህዉል ዋዲህ 1 እና 2
📙ተጅዊድ    ቱህፈቱል አጥፋል
📙ተዝኪያ

ለመመዝገብ 👇

@Daru_hijra_bot

@Darulhijrateyn1

https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE