ناصر الدين(ናሲሩዲን)
478 subscribers
557 photos
87 videos
6 files
369 links
[[ وَجَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا ]]

{እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና።}

ሼር add በማድረግ የበኩላችን እንወጣ


https://t.me/joinchat/jhrmqQH66YtiOGFk
Download Telegram
አንድ ባላገር ለሰይድና ዓልይ (ረ) የነብዩን ሰዐወ አኽላቃቸውን ቁጠሩልን አላቸው። እሳቸውም መቁጠር ታውቃለህን? አሉት። እሱም አዎ አላቸው። ሰይድና ዓሊይም የዱንያ መታዕን /መጠቃቀሚያዋን/ ቁጠርልኝ አሉት። እሱም ኧረ አይቆጠርም አላቸው።

ሰይድና ዐልይም አንተ የዱንያን መታዕ መቁጠር አቃተህ። ነገር ግን አላህ በጣም ቲንሽ መሆንዋ መስክሮዋል።
{قل متاع الدنيا قليل}
እንዴት አድርጌ ነው የነብዩን ሰዐወ ባህሪ የምገልፅልህ? አላህ እኮ የነብዩን ሰዐወ አኽላቅ ትልቅ ነው ብሎ መስክሮዋል።
{{وإنك لعلى خلق عظيم}}
አቦ ሰላዋት አብዙባቸው
አላሁመ ሰሊ ዐላ ሰይድና ሙሀመድ ወዐላ አሊሂ ወሰህቢሂ ወሰለም

https://t.me/ahlusunawelgema
አንዳንድ የቁርአን ቃላቶች እዲሁም ስንቴ እንደተጠቀሱ።

ዱንያ 115 አኼራ 115
መላኢካ 88 ሸይጣን 88
ሙሀመድ 4 ሸሪዓህ 4
ሰዎች 50 ነብያቶች 50
ኢብሊስ 11 ከሱ መጠበቅ 11
ወንድ 24 ሴት 24
ህይወት 145 ሞት 145
መልካም ስራ 167 መጥፎ ስራ 167
ግልፅ ማድረግ 16 መደበቅ 16
ሙሲባ 75 ሹክር 75
ቅናቻ 79 ራህማ 79
እነዚህ ቃላት ካያቹዋቸው ተቃራኔዎች ናቸው። በሰው ችሎታ ሊደረግ የማይችል ኢላህይ ስራ።

ችግር العسر በቁርአን 12 ሲጠቀስ መግራራት اليسر ደግሞ 36 ጊዜ በሶስት እጥፍ ተጠቅሶዋል። አንድ ችግር ሁለት መግራት ሊያሸንፍ አይችልም አይደለም ሶስት።

ከሚያጅቡ ነገሮች ሰላት الصلاة የሚለው ቃል በቁርአን 5 ቦታ ነው የተጠቀሰው። እንደዚሁም ሰላቶች الصلاوات የሚለውም 5 ጌዜ ነው። በቀን ግዴታ የሆነብን ሰላትም 5 ነው።
ቀን يوم የሚለው ቃል በቁርአን 365 ጊዜ ተጠቅሶዋል። በአመት ያሉ ቀናቶች ብትም 365።

መሬት أرض የሚለው ቃል በቁርአን 13 ጊዜ ተጠቅሶዋል። በተቃራኒው ባህር ደግሞ 32 ጊዜ ተጠቅሶዋል። ይህን በፐርሰንት ስንሰራው መሬት 29% ባህር ደግሞ 71% ነው። ይህ ወደ ነባራዊ ሁኔታ ስናመጣው መሬት ከባህር አንፃር የሚሸፍነው እና ባህርም ከመሬት አንፃር ያለውን ይዘት ነው።

https://t.me/ahlusunawelgema
ኡዱሒያ የምታርዱ ሰዎች እርዱን እስከትፈፅሙ ድረስ ፀጉራቹንም ሆነ ጥፍራቹ ከመቆረጥ ተቆጠቡ
عن أم سلمة رضي الله تعالى عنها أن النبي صلى الله عليه وسلم قال: [إذا رأيتم الهلال] وفي لفظ [إذا دخل العشر وأراد أحدكن أن يضحي فليمسك عن شعره وأظفاره] رواه مسلم وأحمد

ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰዐወ እንዲህ ብለዋል። {የዙልሒጃ ወር ጨረቃ ካያችሁ} በሌላ ቃል ደግሞ {የዙልሒጃ አስሩ ቀናቶች ከገቡ ከእናንተ መካከል አንዱ ኡዱሒያ ማድረግን ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ}። ሙስሊም እና ኢማም አህመድ ዘግበውታል

وفي رواية [فلا يأخذ من شعره وأظفاره شياء حتى يضحي ]
በሌላ ዘገባም፤ {ኡዱሒያ እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ} ብለዋል።

መልካም የዒባዳ ቀናቶች ይሁንልን። ከመልካም ሰሪዎችም አላህ ያድርገን።🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

https://t.me/ahlusunawelgema
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውሀብያ የሚለው ስያሜ

ያወጣው ማን ነው


https://t.me/ahlusunawelgema
ውሀብያ የሚለው ስያሜ ቀደምት ሸሆቻቸው እራሳቸውን የሚጠሩበት እንጂ ሌላ ወገን የለጠፈባቸው አይደለም።

እዚህ ማውራት የፈለግኩት ውሀብያ የሚለው ስድብ አይደለም የመዝሀባቸው ስም ነው። በአንዳንድ መሳኢል ሲያፋጥጡዋቸው ከዛ ለመሸሽ ሲሉ ዛሬ ላይ ያሉት ተለጥፎብናል ለማለት ይሞክራሉ። ተበርቸ ሰላም ድረድግ

በቀላሉ ወሀብያ ማለት ቁርአንና ሀዲስን በሙሀመድ አ/ወሀብ አረዳድ የሚከተሉ ማለት ነው።

በድምፅ ለመስማት ከላይ አለ👆👆👆


https://t.me/ahlusunawelgema
የዙልሂጃ የመጀመሪያ አስር ቀናት አመት ውስጥ ካሉት ሁሉ በላጭ ናቸው።

ከስራ ሁሉ በላጩ አላህን መላክተኛውን አህሉላዎችን መውደድ ነው።


እኔም በታላቁ ሙሀዲስ ሰይዲ ሸይኽ ሙሀመድ ሰብዩ ሐፊዘሁላህ ሀ ብዬ ጀመርኩኝ

ለምን ካላቹ በረካን፣ እድገትን፣ ትልቅ መሆንን፣ ዱንያ አኼራ ይበጅልኝ ዘንድ

https://t.me/ahlusunawelgema
አላህ ወፍቆን ለነዚህ ቀናት በቃን አልሀምዱ ሊላህ🙏 ስንቱ ስንት ነገር አልሞ… በድጋሚ አልሀምዱ ሊላህ

የነዚህ ቀናት ለሊቶቹ አላህ በቁርአን {وليال عشر} ብሎ የማለባቸው። ቀናቶቹ ነብዩ ሰዐወ በአመት ውስጥ ካሉት ቀናቶች በሙሉ ከሚሰሩ ስራዎች በነዚህ አስሩ ቀናት ከሚሰሩት አይወዳደሩም አሉን።

ከዚህ በላይ ምን አለ? የዘጠነኛው ቀኑን ብትፆም ብቻ የሁለት አመት ወንጀልህ ይመሰራል። ሌላ መልካም ስራ ብትጨምርስ አሰብከው?

ድሮ ስለዙልሂጃ ብዙም ሲካበድ አንሰማም ነበር። ደግሞም እኛም የምናቀው ታሪክ አነበረም ግን በቃ እንፆማለን ዱዓ እወጥራለን ቀኑ በባዶ እንዳያልፍ በዚክር እንሞላዋለን።።።።

ዛሬ ሁሉም ከሁሉም አቅጣጫ ስለነዚህ ቀናቶች ይናገራል። ስራ ግን ከበደን፣ ተራራ ሆነብን።
👌እኔማ ዛሬ መግሪብ ከገባ ጀምሮ ቀናቶቹ እንደ አመት ነው የረዘሙብኝ። ጭንቀቴም ብዙ ስራ ለመስራት አይደለም። እንዴት በነዚህ አስር ቀናት እራሴን ከወንጀል አቅቤ እጨርሰዋለው ነው።።።።

ዋይ ዋይ ዋይ ኪሳራ ዋይ ጥፋት በነዚህ ቀናት ሀሜት፣ አጅነብይ ማየት፣ ወሬ ማሳበቅ፣ ሀሜተኞች ጋር መቀመጥ፣ መሳደብ ለእንስሳም ቢሆን፣ ብዙ መሳቅ፣ ሰላቶች በአግባቡ አለመፈፀም።

አሁን እኮ ወንጀሎቹን ሸሽተን መስጊድ ስንሄድ ቀድመውን ይደርሳሉ😭። ምን እንደምናደርግ ነው ግራ የገባን🤔። እሺ እነዚህ ውድ ቀናት እንዴት ነው ከወንጀል ርቀን የምናሳልፋቸው??? እስቲ መላ በሉኝ🙏

لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم
አላህ ከወንጀል መራቂያ ብልሀቱም ዒባዳዎችን ለመፈፀም አቅሙን ይስጠን በእነዚህ በደጋግ ባሮችህ ይሁንብህ ጌትዬ🤲

ድንገት በተለያየ ፅሁፍ ያስከፋኋችሁ ለአላህ ብላቹ ዐውፍ በሉኝ። አለማወቄ ነውና።🙏

https://t.me/ahlusunawelgema
ከእንቁላሉ ጋር ድንጋይ ለምን አስቀመጡ

የማያውቅ በነብዩ ሰዐወ ላይ ሰላዋት ያውርድ

اآللـــھمِے🕋🌾صَلِّ🕋🌾وَسَـلْـﻤ🕋🌾وَبـ̨̥̬̩ـارگ🕋🌾عَلے🕋🌾سَيدنِـَــا🌿🕋🌹 مُــحَـمـّ̨̥̬̩ـد🌿🕋🌹عَدد🌾🕋مَا ذگرهُ🌾🕋 ألذَاكِرونَ🕋💙🕋🌾وغَفِلَ🕋🌾🕋عن🌾 ذِكِرهِ🕋💙🕋💖🕋💚🕋ألغَافِلونّ🌾🌾
‏آللَّــہُـــمَّ💮صَلِّ💮ۆَﺳَ̭͠ـــلِّم💮 ۆَبَْآرِك💮علٰﮯنَْبِْيِّنَـــآ🌼🌿مُحَمَّدٍ🌿🌼 ۆَآلِـﮧِ💮ۆَصَحْبِْـﮧِ💮 أَجْمَعِينَ💮وسلم🕋💮تسليما🕋💮كثيرا🌾🕋🌾💖🌾🕋🌾💙🌾💚🕋🍀🕋🌾🕋اللهم صل على سيدنا محمد🌹🕋عدد خلقک🌹🕋ورضا نفسک🌹وزنة عرشک🌹🕋ومدآد كلماتک🕋🌲وعدد الذاكرين🌲🕋والذاكرآت🌷🕋والذرآت والرمال🕋🌷في الأرض والبحار⁦🌺والجبال🕋🌻والانهار🌻🕋وعدد مالا يحص عدده🕋🌷و على اله🕋🏵️⁩وصحبه🌹🕋اجمعين🌷اللهم امين🕋🌿🕋يارب العالمين🕋🍀🕋🕋استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم وأتوب إليه🕋 🌼🕋اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين🌾🕋💮🕋🌾🕋🕋

https://t.me/ahlusunawelgema
ዛሬ እኮ ነዩላህ አደም ዓለየሂ ወዓላ ነቢዪና አፍደሉ ሰላቲ ወአተሙ ተስሊም ከአላህ ምህረት ያገኙባት ቀን ነች።

{ربنا إننا ظلمنا أنفسنا وإن لم تغفر لنا كنا من الخاسرين}
ዛሬ ምህረትህን ከጅለን እበርህ ቆመናል አታባረን ጌትዬ🤲

@ahlusunawelgema
💚 ኢብኑ ዓባስ እንዲሁም ሌሎችም የሰሀባ እና የታቢዒይ ሙፈሲሮች ቀጣዩን የቁርአን አንቀፅ ሲፈስሩት ወልይ ማለት ስታያቸው አላህን የሚያስታውሱህ ማለት ነው ብለዋል።
{{أَلَا إِنَّ أَوْلِيَاءَ اللَّهِ لَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ (62) الَّذِينَ آمَنُوا وَكَانُوا يَتَّقُونَ (63) لَهُمُ الْبُشْرَىٰ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ ۚ لَا تَبْدِيلَ لِكَلِمَاتِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ}} سورة اليونس
[[ ንቁ! በአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሀት የለባቸውም። እነሱም አያዝኑም። (62) እነሱም እነዚያ ያመኑት እና ይፈሩት የነበሩ ናቸው። (63) ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው። የአላህ ቃል መለወጥ የላትም። ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው።]](64) ሱረቱል ዩኑስ

🖍እነዚህ አንቀፆች የአላህ ወልዮች መለያቸውን ያስቀምጣሉ።
① ስታያቸው አላህን ያወሱሀል።
② አኼራ ላይ ፍርሀት የለባቸውም። በዱንያ ሀገር ስለተዘጋጁበት።
③ ዱንያዊ ጉዳይም ቢያመልጣቸው አያዝኑም። የነሱ ሀዘናቸው ሀይማኖቱ ሲደፈር ነው።
④ እዚሁ ዱንያ ላይ ብስራት አላቸው። ኢብኑ ዐባስ ምርጥ ህልም ያያሉ ማለት ነው ብለው ፈስረውታል። ታድያ ነብዩ ሰዐወ ከማየት የበለጠ ምን ጥሩ ህልም አለ
⑤ በአኼራም በጀነት እና አላህን በማየት ይበሰራሉ።
⑥ ለነሱ የተሰጣቸው ፀጋ ከሁሉም የበላይ ነው።
⑦ ዱንያዊ ጉዳይ ምንም ቢያሸበርቅ ሱብሃን ከማለት ውጪ ቆብም አያሰጡት።
⑧ ልባቸው በአላህ እና በነብዩ ፍቅር የተሞላ ነው።
⑨ ወደ አላህ በጣም የቀረቡ እና በጣምም የሚፈሩት እነሱ ናቸው።
10, አላህንም በሚገባ የሚያውቁት እነሱ ናቸው።

ያ አላህ በአውሊያዎችህ ይሁንብህ ዱንያ አኼራችንን አሳምርልን🤲

@ahlusunawelgema 🌱🌱
@ahlusunawelgema 🌱🌱