በክርስቶስ ( in christ)
697 subscribers
98 photos
34 videos
41 files
37 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
( ከማስታወሻዬ ማስታወሻ)

ከሰሞኑን በተደጋጋሚ የሰማኋቸውን የክርስቶስን የመዋጀት ስራ ላይ በማተኮር የተዘመሩን መዝሙሮች በማስታወሻዬ ፅፌ ነበር ።
................

( አስቴር አበበ)

#የአብን ቁጣ አበረድክልኝ #የቅጣቱን እጁን ተቀበልክልኝ #ለእኔ የተገባውን ሆኖ በአንተ ላይ #ሆንክልኝ ፅድቄ አብ ፊቱን እንዳይ
................
(ሰላም ደስታ)

#ፀጋው በእምነት አድኖኝ ....
#ኢየሱስ ፅድቁን አልብሶኝ...
#ስለእኔ በአብ ፊት ታይቶ ....
#ፈፅሞታል ስራዬን ጨርሶ..
..........

(ሰላም ደስታ)

........ #የበግ ደም አይደለም ያነፃኝ
#አብን እንዳየው ፀጋው ነው የረዳኝ

..............
(ህሊና ዳዊት )

#እኔም ኢየሱስን ለብሼ #አብ ፊት ሞገስ አገኘው !!
.................
(መስከረም ጌቱ)

#ኢየሱስ ያድናል #አዎን አድኖናል
ከፊት እየመራ 😍
ወደ ፅዮን ያደርሰናል

..............
(ዘመናይ ጎሳዬ)

#አባትነት ከሚሰየምበት #ከአብ ፊት እንበረከካለሁ #በልጁ ለሚያየኝ የልቤን አስታወቀዋለሁ
...................
( አዲሱ ወርቁ )

#እኔ በበኩሌ ከእኔ ነው የምለው
ምንም ታሪክ የለኝ
#በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ
ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ

.........................
(በረከት መገርሳ)

#ከህይወቱ ብዙ መማሬ ሳያንሰኝ
#ትንሳኤ ድጋሚ ወደድኩት አነፀኝ
አቤት የኔ ረቡኒ .....

@ownkin
@cgfsd
የቱም concert......የቱም የአምልኮ ድግስ..... #በመስቀል የተዘጋጀዉን ያንን አምልኮ አያክልም....#መሻር እና #መበለጥ በሌለዉ....The ultimate በሆነ አምልኮ የተመለከዉ እግዚአብሄር #በመስቀል ነዉ....ይገርመኛል.....#ህያዉ #መስህዋት በመሆን #ዙፋኑን በሚወደዉ እና ደስ በሚያሰኘዉ ጭስ ሞላከዉ.......ከመላዕክት ዜማ... ከአእላፋት ጩኸት...... ከብዙ ጸናጽል...... ከላቀ የመለከት ድምጽ...... #በሚበልጥ ልክ ባልተገኘለት ዜማ አመለከዉ እንዲህ ስትል 'ትሁን ፈቃድህ'........አዎ #የአምላኪ ልክ አንተ ነህ...... የቱም #አምልኮ ልክነቱ የሚመዘነዉ አንተ ባመለከዉ #አምልኮ ልክ ነዉ.....🖐


By Arier
@cgfsd
@ownkin
#መስቀል ስር #የታዩ -አስደማሚ -ሰዎች -መካከል አንዱ መንገደኛዉ #ስምዖን ነዉ.😍....ከአንዲት ገጠር ሰከም ሰከም እያለ እየተመለሰ ባለበት መንገድ በዘላለማዊም ዕቅድ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሀሳብ ዉስጥ ገባ.....እያለፈ #ወልደ እግዚአብሔር እንጨት ተሸክሞ..... ወደ ጎለጎልታ በህማም ሲወጣ አይቶ ሊያልፍ ሲል ጠርተዉ ከመስቀሉ ከመሸከሙ ዉስጥ ሰፉት🖐....... ድንገት በምትባል ቀን.... በአጋጣሚዋ ሰዓት...... የኢየሱስ አጋዥ ሊያዉም መስቀል ተሸካሚ ሆነ.....ሁሉ ሐዋሪያት አንዳች በሌሉበት የዛን ቀን ስምዖን #እድል ወደቀበት #መስቀል ተሸከመ..... መከራዉን ተጋራ ህመሙን test አደረገ....ጥቂት በመሸከም ኢየሱስን አገዘዉ.....የመከራ ወዳጅ የህመሙ ወዳጅ አጋዥ ባለንጀራ ሆነ......እዩማ👀🙆......#እድል ሲቀና....#አጋጣሚ ሲያምር.....#ቀን ሲረዳ....#እጣ ሲወድቅ.....#የጎዱህ መስሏቸዉ #ሲረዱህ ወደ እድልህ ሲያደርሱህ..... ወደ ላቀዉ #ደስታ #ሲገፈትሩህ....ቀንበር የጫኑ መስሏቸዉ ዘዉድህን አክሊል ክብር ሲጭኑብህ🙊 ልክ እንደ አንደዚህ ሰዉ ማለት ነዉ......ለኔ የታደለዉ ሰዉ #ስምዖን ነዉ......እድልስ ማለት እንዳንተ🙌..... #በመስቀል ለኢየሱስ #ወዳጅ.... #በመሸከም እርሱን ማገዝ..... እረዳከዉ....ደሞም በቅርበት አየከዉ.... አዎ #ተካፈልከዉ
👉“አንድ መንገድ አላፊም የአሌክስንድሮስና የሩፎስ አባት ስምዖን የተባለ የቀሬና ሰው ከገጠር ሲመጣ መስቀሉን ይሸከም ዘንድ አስገደዱት።”
— ማርቆስ 15፥21.......

Ariel Habtewold
(ልብን የወደደ ኢየሱስ)


#በዙፋን ተቀምጦ በሰው ልብ ነገሰ

#በበረት አድሮ በሰው ልብ ሰነበተ

#በመስቀል ላይ ውሎ በሰው ልብ አደረ

#በትንሳኤው መቃብርን ፈንቅሎ በሰው ልብ ከረመ



@cgfsd
@ownkin
( ከማስታወሻዬ ማስታወሻ)

ከሰሞኑን በተደጋጋሚ የሰማኋቸውን የክርስቶስን የመዋጀት ስራ  ላይ በማተኮር የተዘመሩን መዝሙሮች  በማስታወሻዬ ፅፌ ነበር ።
    ................

    ( አስቴር አበበ)

#የአብን ቁጣ አበረድክልኝ #የቅጣቱን እጁን ተቀበልክልኝ #ለእኔ የተገባውን ሆኖ በአንተ ላይ #ሆንክልኝ ፅድቄ አብ ፊቱን እንዳይ
        ................
        (ሰላም ደስታ)

#ፀጋው በእምነት አድኖኝ ....
#ኢየሱስ ፅድቁን አልብሶኝ...
#ስለእኔ በአብ ፊት ታይቶ ....
#ፈፅሞታል ስራዬን ጨርሶ..
            ..........
       
           (ሰላም ደስታ)

........ #የበግ ደም አይደለም ያነፃኝ
#አብን እንዳየው ፀጋው ነው የረዳኝ

              ..............
         (ህሊና ዳዊት )

#እኔም ኢየሱስን ለብሼ #አብ ፊት ሞገስ አገኘው !!
       .................
          ( ታምራት ሃይሌ)

በዛ ታሪካዊ መስቀል ላይ
ዘምር ዘምር አለኝ የሰራልኝ ሳይ
  
       ..............
(ፀጋዬ)

እዩት ኢየሱስን መስቀሉ ማማሩ
ለተመራመረው ብዙ ነው ሚስጥሩ

                ...................
           ( አዲሱ ወርቁ )

#እኔ በበኩሌ ከእኔ ነው የምለው
         ምንም ታሪክ የለኝ
#በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ                    
         ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ

.........................
           (በረከት መገርሳ)

#ከህይወቱ ብዙ መማሬ ሳያንሰኝ
#ትንሳኤ ድጋሚ ወደድኩት አነፀኝ
     አቤት የኔ ረቡኒ .....

@ownkin
@cgfsd