Ethiopian Online shopping
1.87K subscribers
1.04K photos
34 videos
21 links
ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#ኢትዮጵያዊያን🇪🇹
ግሩፕ @ethiopia_online_shopping
ለማዘዝ 0988258855
0988258855
@et_shopping_center
Download Telegram
ኢትዮጵያ🇪🇹 ከ 33አመት ቡኃላ ግብፅን 2-0 እና በፍፁም በላይነትና በድንቅ ጨዋታ በማሸነፉ እንኳን ደስ አላችሁ።
#ኢትዮጵያ🇪🇹
እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ 4ተኛውን ወርቅ ማግኘት ችላለች።

በሴቶች 5000ሺ ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ🥇 እና ዳዊት ስዩም 1 እና 3 ሆነው አጠናቀዋል።

ለኢትዮጵያ ወርቅ እና ነሀስ ማስገኘት ችለዋል።
ጉዳፍ ፀጋዬ በ1500ሜትር ብር ለኢትዮጵያ ማስገኘቷ አይረሳም። ከእዚህ ጋርም በዚህ ውድድር 2ተኛ ሜዳሊያዋ ነው።

ጉዳፍ ፀጋዬ ለቡድኑ ውርቅ እና ነሀስ ለማምጣት ያደረገችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።

4ወርቅ 4ብር 2 ነሀስ በማግኘት ከዓለም 2ተኛ ላይ ትገኛለች። ከአሜሪካ በመቀጠል።
ይህ የሚቀጥል ከሆነ ከኢትዮጵያ በመቀጠል ለአፍሪካ ትልቁ ውጤት ነው።

እንኳን ደስ ያለን።❤️🇪🇹
#ኢትዮጵያ🇪🇹
#ዓድዋ
እንኳን ለ128ኛው የአደዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

@Ethiopian_online_shopping
[ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING]