Ethiopian Online shopping
1.86K subscribers
1.05K photos
34 videos
21 links
ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#ኢትዮጵያዊያን🇪🇹
ግሩፕ @ethiopia_online_shopping
ለማዘዝ 0988258855
0988258855
@et_shopping_center
Download Telegram
እንኳን #ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ።

ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ ለእናንተ #ጫማዎች #ልብሶች #ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ቅናሽ አድርጎ ከትርፍ በላይ የእናንተን #ደበኝነትና የእናንተ #ደስታ ቅድሚያ አድርጎ እየሰራ ይገኛል።

ለዚህም ከእኛ እቃዎች የወሰዳቹ #ደንበኞች ደስታችሁንና ሌሎች ጭማሪ እቃዎችን እየወሰዳችሁ እንደሆነ እየገለፃችሁልን ነው።
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ በቀጣይ ከዚህ በላይ የተለያዩ እቃዎች በማስገባት ተደራሽነቱን እያሳደገ እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጽ #ደንበኞቹን #እያበዛ በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ለመሆን እየሰራ ይገኛል።

እንዲሁም አሁን ላይ ጫማ ለመውሰድ የምታስቡ ብዙ ኦርደር ስላለ #ቀደም ብላችሁ ኦርደር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ ጋር አብራችሁ መስራት የምትፈልጉም በራችን ክፍት ነው።

በድጋሚ እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉ #የሰላም #የፍቅር #የደስታ እንዲሆንላችሁ ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ ይመኛል።
@ethiopian_online_shopping
#የኢትዮጵያዊያን