Ethiopian Online shopping
1.88K subscribers
1.03K photos
34 videos
21 links
ETHIOPIAN ONLINE SHOPPING
#ኢትዮጵያዊያን🇪🇹
ግሩፕ @ethiopia_online_shopping
ለማዘዝ 0988258855
0988258855
@et_shopping_center
Download Telegram
"#ሁሉም_ልቡ_ተሰበረ #ሁሉም_ማቅ_ለበሰ
እግዚአብሔርም ፀሎታቸውን ሰማ ይቅርም አላቸው።"

በቅድሚያ ሰላምታችንን እያቀረብን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚደርስባት ግፍ እናወግዛለን።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
መንግስት ትክክለኛውን ድጋፍ እንዲያደርግ ሲኖዶሱ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ሕጉ በሚፈቅደው መልኩ ተግባራዊ እንዲያደርግ እና ከዚህ በላይ ነገሩን ለመሸፈን መሞከር ተገቢ እንዳልሆነ ይህቺን ድንቅ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ፈፅሞ መንካት ውጤቱ የከፋ የውድቀት ውድቀት መሆኑን ተረድቶ ሀብቷን እና ንብረቷን መንግስት እንዲጠበቅ አደራ እንላለን።

እንደ ራሔል ዕንባ እግዚአብሔር ያጽናናሽ

#EthiopianOrthodox