በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ እንሆም የጌታ አምላክ ወደእነሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ ታላቅ ፍርሀትም ፈሩ መላኩም እንዲ አላቸው እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁ እና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላቹኃልና። ሉቃስ 2:8-12
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አረደሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የደስታ እንደሚሆንላችው እንመኛለን።
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ
#መልካም_በዓል
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አረደሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የደስታ እንደሚሆንላችው እንመኛለን።
ኢትዮጵያን ኦንላይን ሾፒንግ
#መልካም_በዓል