ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹
15.6K subscribers
616 photos
41 videos
1 file
79 links
ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡
በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ

Free delivery
@Guramaylebooks

@Guramayelie 0912319263
Download Telegram
#12_RULES_FOR_LIFE በሚል በጆርዳን ፒተርሰን የተጻፈውን መጽሐፍ #የሕይወት_ቀመሮች በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ፡፡

#የሕይወት_ቀመሮች መጽሐፍ ለሕይወትዎ በሚጨነቅ ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት የታዘዘ በሕይወት ቀውስ ሁሉ ለሚከሰቱ ችግሮች መድኃኒት የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡
ደጋግመው ቢያነቡት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው፣ ሱስ የሚያስይዝ መጽሐፍ፡፡
12
የሕይወት ቀመሮችን የያዘውን መጽሐፍ በአግባቡ ካነበቡት ከቀውስ ነጻ ሕይወት ከመምራትዎም ባሻገር ጤናማ፣ ደስተኛና ስኬታማ ያደርግዎታል፡፡
መጽሐፉ ለሕይወት ቀውስ ፍቱን መድኃኒት ነውና ሁሉም ሰው እንዲወስደው ይመከራል፡፡


የሕይወት ቀመሮች ጆርዳን ፒተርሰን
የገፅ ብዛት - የተለጠፈበት ዋጋ - 380 ብር
መሸጫ ዋጋ - 280 ብር  🇪🇹 >=3 Free delivery 🇪🇹
Contact us
@Guramayelie   0912319263