Hayder Islamic Calligraphy
451 subscribers
102 photos
18 links
በ Hayder Islamic Calligraphy የሚገኙ
👉 የተለያዩ የካሊግራፊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት
👉 ለስጦታዎች የአላህ ስሞች የቁርአን አያዎች ሀዲሶች ጥቅሶች የሰው ስሞች እንዲሁም
🏘️በመኖሪያ ቤት ግርግዳ ላይ አስደናቂ የካሊግራፊ ፅሁፍች በትእዛዝ የምንሰራበት
👉 የተለያዩ ኢስላማዊ እዉቀቶችን የምንቀስምበት ልዩ ቻናል ነው
💥ለማንኛውም ትእዛዝ ወይም አስተያየት በ @Haydi033 ያናግሩን
Download Telegram
አሰላሙ ዓለይከም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የቴግራም ቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁ ይንደምታዩት ባገኘሁት የአረፋ በዓል እረፍት የሰራኋቸው የቤት ውስጥ ግርግዳ ላይ ( wall art ) ናቸውና እስቲ አስተያየቶንና ማንኛውም አይነት የአርት ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ ተከታታዬቼ በ 👉👉👉👉 @Haydi032 ላይ እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን

Join me my telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አሰላሙ ዓለይከም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የቴግራም ቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁ ይንደምታዩት ባገኘሁት የአረፋ በዓል እረፍት የሰራኋቸው የቤት ውስጥ ግርግዳ ላይ ( wall art ) ናቸውና እስቲ አስተያየቶንና ማንኛውም አይነት የአርት ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ ተከታታዬቼ በ 👉
አሰላሙ ዓለይከም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የቴግራም ቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁ ይንደምታዩት ባገኘሁት የአረፋ በዓል እረፍት የሰራኋቸው የቤት ውስጥ ግርግዳ ላይ ( wall art ) ናቸውና እስቲ አስተያየቶንና ማንኛውም አይነት የአርት ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ ተከታታዬቼ በ 👉 👉👉👉 @Haydi033
ላይ ይላኩልን

@Hayder_Islamic_Calligraphy
በትእዛዝ የተሰራ A3 paper size ለማንኛውም ትእዛዝ
👉 @Haydi033 አናግሩን

ቻናላችንንም ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🎤🎤አሰላሙ ዓለይከም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እጅግ የተከበራችሁ የቻናሎቼ ተከታታዩች እንደምን ሰነበታችልኝ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ ጠፍቼ እንደነበር አውቃለሁ ከአሁን ቡኃላ አልጠፋም ኢንሻ አሏህ እናንተ ደግሞ ደህና እንድትሆኑልኝ የምንጊዜም ምኞቴ ነው።

🎤ወድ የቻናሌ ተከታታዬች አንድ ሀሳብ ነበረኝ እዚህ ቻናሌ ላይ ሽልማት የሚያስገኝ የካሊግራፊ ውድድር ላወዳድር አስቤያለሁ ምን ያህል ሰው ዝግጁ መሆኑን ለማረጋገጥ እስቲ ይጀመር የምትሉ የላይክ 👍 ምልከቷን ተጫኑ
ቻናሉን ደግሞ ሼር በማድረግ ተባበሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@Hayder_Islamic_Calligraphy
🎤🎤አስደሳች ዜና ለሁሉም

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁልኝ አስደሳች ዜና አለን ቀጣይ ሳምንት ሰኞ ኢንሻ አላህ ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ የአረብኛ ካሊግራፊ ውድድሩን እንጀምራለን።

እስከዛ ግን ይሄ የውድድር ማስታወቂያ ሁሉም ማህበረሰብ ጋር እንዲደረስ ለሁሉም ሼር እናድርግ እያልኩኝ በትህትና እጠይቃለሁ ።

ዝግጁ ናችሁ 😁??!!

Join me & share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የቻናሌ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችሁልኝ 👍

ዛሬ እንግዲህ በአላህ ፍቃድ  የአረብኛ ካሊግራፊ ፁሁፍ ውድድር እንጀምራለን ።

   ለውድድሩ የሚሆነው የካሊግራፊ ፁሁፍ አያይዤ እለቅላቹሀለሁ እሱን አሳምሮ እንደገና  መጻፍ ይሆናል::

{ ن والقلم وما سطرون } : سورة القلم

የውድድሩ መስፈርቶች :-

1, አስደግፎ መሳል (መጻፍ) ከውድድሩ ውጪ ስለሚያስደርግ (ስለሚታወቅ) እንዳትሞክሩት ።

2,ማንኛውም አይነት የፅህፈት መሳሪያ መጠቀም ይቻላል።
👉 ስራችሁ በ A4 ፔፐር ወረቀት መሆን አለበት።
👉 ካሜራ ኢፌክት መጠቀም በጥብቅ የተከለከለ ነው።
👉 ካሜራ ስታነሱ ደግሞ ፊት ለፊት እና የሚታይ ግልፅ መሆን አለበት።

3, ውድድሩ የሚለካው 75% የዳኞች
    15% የላይክ ብዛት
     10% የቪው ብዛት ስለሚሆን ተወዳዳሪዎች ላይክ እና ቪው ለማግኘት ስራችሁ በቻናሉ ላይ ከተለቀቀ ቡኋላ ለጓደኞቻቸው ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

4, የውድድር ስራችሁን እስከ ሚመጣው እሁድ ድረስ ማለትም እስከ ጥር 21 ድረስ ማስገባት አለባቸው ከዛ ቡኋላ ለሚልክ ፍፁም ተቀባይነት የለውምና ከአሁኑ ተዘጋጁ።

4, የውድድር ስራችሁን በ👉👉👉👉👉👉👉👉  @Haydi033  👈👈👈👈👈 ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ማስገባት ትችላላችሁ።

    ለሁላችሁም መልካም እድል🙏


Join me & share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ተወዳዳሪ Code #1
ኢንቲሳር ኒል ከቀራኒዬ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ code #2
ሱመያህ ከ ሽሬ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ code #3

ሀናን ከ አዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ code #4

ሱመያህ ሙሀመድ አሚን
ከጅማ ዞን ሰቃ ወረዳ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ code # 5

ዐብዱ ረህማን አብዶ ከጅማ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ Code # 6

ኢክራም ጁላሉ ከአዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ Code # 7

ሰዓዳህ ከ አዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ወድ የቻናሌ ተከታታዬች በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት የውድድር ስራ ማስገቢያ ጊዜ እንዲጨመር ጠይቀዋል።

በመሆኑም እስከ ማክሰኞ ምሽት 4 ሰአት ድረስ የተራዘመ ሲሆን የድምፅ ቆጠራ ጊዜም ማክሰኞ ምሽት 4 ሰአት ላይ ያበቃል። ከዛ ቡኋላ ለሚመጣ ማንኛውም አይነት ስራ ሆነ የድምፅ መስጠት ስራ እንደማንቀበል በትህትና ለማሳሰብ እንወዳለን።

( نٓ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ )

join me 👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hayder_Islamic_Calligraphy
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ተወዳዳሪ Code # 8

አቡበክር ዓሊይ ከደሴ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ Code # 9

ሀናን ከአዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Calligraphy
ተወዳዳሪ Code # 10

መሻዒር ከባቲ

@Hayder_Islamic_Calligraphy