Karalo meme by ጠጄ
841 subscribers
408 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
To us 🥂 ሰው ሰላም ላለማለት ከኋላቸው ቀስ እያልን ለምንሄደው
ቀለበት በዘንባባ<3
Karalo meme by ጠጄ
ቀለበት በዘንባባ<3
Ma crush gave it to me🥹🫀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ezi class neber memar😁😁

ለመሳቅ😂 @karalo_jokes ይምረጡ😉
"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች

እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏
Forwarded from @night life
Forwarded from @night life
Koy gn ene bca neng yenafekeng
📺 " ማዘር የዶሮውን ስጋ ጠብቅ ብላኝ ነበር አሁን አንድ ታፋ ብቻ ነው ያለው🙆‍♂😳

Few Moments Later.....

#ደሞ አዲሷን ቡችላ አጣኋት ሳጠፋ አትቀርም🙄🫢🤷‍♂
ይጠቅምሃል ጀግናው ይነበብ 👇

"አባት ልጁ ከዩኒቨርስቲ ሲመረቅለት ደስ ይለውና እስከ ዛሬ አሳይቶት የማያውቀውን
ከልጁ አያት የተቀበለውን የጥንት መኪና ቁልፍ ይሰጠዋል .... ከዛም ልጄ መኪናዋ ያንተ ናት መጀመሪያ ግን በጠዋት የመኪና መሸጫ ውሰዳትና ዋጋወን ጠይቅልኝ እና ና አለው ልጁን እንደ ተባለው ሄዶ ጠየቀ .... ከዛም ተመልሶ አባ ዋጋዋ በጣም ትንሽ ስለሆነ ባንሸጣት ይሻላል ይላል አለው .... ከዛም አባትየው አንድ ትልቅ ጋራጅ ጠቆመው እና እዛ ሂድና ጠይቅ አለው ልጁ ለምን እንደሆነ ባይገባውም ወደ ጋራጁ ሄደ የጋራጁ ባለቤትም መኪናዋን ካየ በኋላ "old is gold" እንደሚባለው ከመኪናው ይልቅ መኪናውን ለመስራት የተጠቀማቸው እቃዎች ማረኩት ከዛም ትንሽ ጠጠር ያለ ዋጋ አቀረበለት ... ከዛም ልጁ በደስታ እየፈነጠዘ ለአባቱ ለመናገር ሄደ ሄዶም አባ የጋራዡ ባለቤት በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ያቀረበልን ሀሳቡን ሳይቀይር እንሽጣት አለ .... አባቱም እሽ ትሸጠዋለህ ከዛ በፊት ግን ለመጨረሻ ጊዜ ሙዚየም አሳይታቸው ና አለው ልጅየው በገንዘቡ ቢጓጓም የአባቱን ትዛዝ ለማክበር ሂዶ አሳያቸው የሙዚየሙ አስተዳደሮችም የመኪናውን እንዳዩት የንጉሳውያን ዘመን መኮንንት እና መሳፍት የሚይዙት መኪና እንደ ሆነ ለዩት .... ከዛም ለልጁ መኪናው ቅርስ እንደሆነና ትክክለኛ ቦታ ይሄ እንደሆነ በማሳመን በጣም በዙ ብር ሰተው ልጁን ሸኙት ልጁም ደስታውን መቆጣጠር እያቃተው ሄዶ ለአባቱ የተፈጠረውን  ነገረው "!

ስለዚህ ጀግናው ህይወትም እንደዚህ ናት የማትታወቅበት እና የማይገባ ቦታ ላይ ስትገኝ ማንም አይፈልግህም ዋጋህም ርካሽ ነው በሚገባህ እና ማንነትህን በሚያቁ ዙሪያ ስትሆን ግን ተፈላጊነህ ይጨምራል ዋጋህም ውድ ይሆነናል!
#የፓፓዬ_ፍሬ ለጨጓራ ጥሩ ነው ብለውኝ ቤት ያገኘሁትን ለቃቅሜ በልቼ ..

ማዘር አሁን የበጉን ሰገራ ማነው ሰብስቦ የጣለልኝ እያለች ነው ! 🙈🙆‍♀🤔
በዚህ ሰአት ውሃ አጣጬን እንኳን ባገኝ የምንጠጣው ውሀ የለንም thanks to ውሀ ልማት 😏
በData Youtube ለማየት ስትከፍት..ቴሌ፦


Dear Customer እኛ የለንበትም

😂😂😂
እኛ ሠፈር ባጃጅ ፍሬን በጥሣ ስትበር
እደምንም ተራሩጠን
🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
         ሣፋ ደፋንባት💪💪😁😁
አዳሜ ጨብሲ እንዴት ነው🤢>>
የምትወጅውን ማገኘት ካልቻልሽ የምታገኝውን ውደጅ በዝች ምድር ላይ ማንም ሰው የሚወደውን ወይም የሚፈልገውን አይነት ሂወት የሚኖር የለም ፈጣሪ የፈቀደለት ሲሆን
እንጅ።.................
እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ🤔......

÷ ሲከፋችሁ ምን ታደርጋላችሁ ?
   #me......