Karalo meme by ጠጄ
839 subscribers
413 photos
126 videos
48 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ጀለስ በጣም ቀጫጫ ከመሆኑ የተነሳ
ካልሲ እራሱ በቀበቶ ነው የሚያረገው

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ማታ በህልሜ ብዙ ነገሮች "ተገለጡልኝ" 9ኛው ንጉስ ሳልሆን አልቀርም።🤷‍♂🤷‍♂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወተ አስተማሪው አይቶት አምጣው ስልኩን ሲለው...

#መች_ዳኛ_ነኝ_አልክ 😝😄😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#አትጠጡ ከሚል ቃል ውስጥ #ጠጡ🍷 የሚል ቃልም አለ🤔🤔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አረ መቼ ነው ግን God online ገብቶ ኮሮናን block የሚያረግልን ወይ ለዶክተሮች admin ይስጥና እነሱ ያሶጡልን😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
😂😂ግጥም 😂😂

ዕድሜ ለሊፒስቲክ...
ዕድሜ ለዐይን ኩል...
ዕድሜ ለሂውማን ሄር...
ዕድሜ ለፊት ፓውደር...
ደብዝዞ የነበረው ውበትሽ ደመቀ
የሚያሳዝነው ግን ...
ጠግበሽ ሳትበዪ ገንዘብሽ አለቀ።😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#አንድ_ወዳጄ😜 በጣም ሀብታም ከመሆኑ የተነሳ ጂም ቤት ሄዶ ክብደት ሲያነሳ እራሱ በሰራተኛ ነው🤣😄

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አማርኛ ፊልም ላይ ሊሳሳሙ💋 ሲሉ የምደውለው ልጅ እኔ ነኝ እኮ... 😜😂😘

Join & Share :- @karalo_jokes For more
​​👉ኔዘርላንድ 19 እስር ቤቶችን ልትዘጋ ወስናለች ምክንያቱም የሚታሰር ሰው ስለጠፋ መሆኑን ያስገርማል።

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Age 8
#I_want_to_be_a_doctor👨‍⚕

Age 11
#I_want_to_be_a_teacher👨‍🏫

Age 14
#I_want_to_be_a_engineer👷

Age 17
#Follow_me_on_tik_tok_for_more videos

😆😂🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ወደ ፊት ሴት ልጅ ስወልድ ስሟን " #እርጉዝ'' ነው የምላት።

#ወንዶች : Hi ሲሏት
#እሷ: ሰላም እርጉዝ ነኝ!

አሁንስ ጉዳዩ ተዘጋ ማለት አይደል!😂🤔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

ተለቀቀ ተለቀቀ new music

© @Karalo_jokes
Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022…
Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

ተለቀቀ ተለቀቀ new music

© @Karalo_jokes
የሴቶች ፀጉር ግን ስንት አይነት አሎሎ ነው የሸፈነው 😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Ayyyyyyyye🙈🙈🙈🙈

Join & Share :- @karalo_jokes For more
"ሴቶች ለምንድነዉ ሆያ ሆዬ ማይጨፍሩት” ይለዋል
| "ለነሱ ዳቦ ብርቅ ስላልሆነ"

Join & Share :- @karalo_jokes For more