Karalo meme by ጠጄ
832 subscribers
403 photos
126 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
የሴቶች ፀጉር ግን ስንት አይነት አሎሎ ነው የሸፈነው 😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Ayyyyyyyye🙈🙈🙈🙈

Join & Share :- @karalo_jokes For more
"ሴቶች ለምንድነዉ ሆያ ሆዬ ማይጨፍሩት” ይለዋል
| "ለነሱ ዳቦ ብርቅ ስላልሆነ"

Join & Share :- @karalo_jokes For more
የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን | Surprise ለማድረግ ጨፍኚ ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት እኔን ላለማየትነው _ የጨፈንሽው ብሎ ከቤት አባረራት
.
.
አሁን ማባረሩን ረስቶ የት ሄዳ ነው ብሎ እየፈለጋት ነው 😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፖሊስ ወንጀለኛውን ተኩሶ መታው
.
ዶክተር ሂወቱን አተረፈው
.
ዳኛው የሞት ፍርድ ፈረደበት

#ዶክተሩ 😳😳😳

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቺኳን እያበሰልኩ እኔኮ እንደአባቴ ነው የማይክ ስትለኝ

- ነይ እሺ ገላሽን ልጠብሽ😊😊

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ከቸከሷ ጋር ቤት ሆኜ ዝናብ እየጣለ ሀይለኛ መብረቅ ሲጮህ መብረቅ በጣም እፈራለሁ ስትለኝ

ታዲያ ለምን ብርድልብስ ውስጥ ሆነን አንደበቅም

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፈላጊዬ ብዙ ነው ያልሽው ልጅ ለካ
ከቤት ጠፍተሽ ነው😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሻወር ቤት ገላዬን እየታጠብኩኝ
ሰራተኛዋ መጥታ ስታንኳኳ
.
.
#me:_ውሀው እንዳይረጭብሽ ልብስሽን አውልቀሽ ግቢ😜😜😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
🔅Video games🎮 train the human brain🧠 to make faster real life decisions.

እኔ አይደለሁም ያልኩት ጥናቱ ነው😂😊

Join & Share :- @karalo_jokes For more
The END 🥳🥳🥳🥳

ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🤯🤯🤯🥵
ትምህርት ተዘጋ ኡፍፍ🥳🥳🤓


Join & Share :- @karalo_jokes For more
ያለ data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ከፈለጉ 8786 ላይ ok ብለዉ ይላኩ የሚል text አይቼ ok ብዬ ስልክ

ምን ላኩልኝ መሰላቹ😂

#wifi ያስገቡ😳

😁😂🤣
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጥሩ ተግባብተን ነበር እኮ😢 ስለ ፀባዬ ስትጠይቀኝ "ዝምተኛ" ነኝ ለማለት ፈልጌ በ1 ፊደል ስህተት "ዝሙተኛ" ነኝ አልኳት😳 ከዛ ቦለከችኝ😡😡
.
.
.
😂😁😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ '
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:

የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ😳 መሰልኩህ !!
😁😁😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አንተን ማን አረገክ የብርሌ ጠጅ
ጊዜ ማሳለፊያ ቅራሪ ነክ እንጂ😝😝😝😝😝😝😝😝

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቆይ አንድ ተማሪ አስተማሪ ስለ ተሳደበ ዳይሬክተር ስለ ፈነከተ ሰለ ፎረፈ የቤት ሰራ ስላልሰራ ሰለ ተደባደበ ወላጅ አምጣ መባል አለበት🤔😏

Join & Share :- @karalo_jokes For more