Karalo meme by ጠጄ
841 subscribers
409 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
The END 🥳🥳🥳🥳

ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🤯🤯🤯🥵
ትምህርት ተዘጋ ኡፍፍ🥳🥳🤓


Join & Share :- @karalo_jokes For more
ያለ data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ከፈለጉ 8786 ላይ ok ብለዉ ይላኩ የሚል text አይቼ ok ብዬ ስልክ

ምን ላኩልኝ መሰላቹ😂

#wifi ያስገቡ😳

😁😂🤣
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጥሩ ተግባብተን ነበር እኮ😢 ስለ ፀባዬ ስትጠይቀኝ "ዝምተኛ" ነኝ ለማለት ፈልጌ በ1 ፊደል ስህተት "ዝሙተኛ" ነኝ አልኳት😳 ከዛ ቦለከችኝ😡😡
.
.
.
😂😁😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ '
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:

የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ😳 መሰልኩህ !!
😁😁😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አንተን ማን አረገክ የብርሌ ጠጅ
ጊዜ ማሳለፊያ ቅራሪ ነክ እንጂ😝😝😝😝😝😝😝😝

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቆይ አንድ ተማሪ አስተማሪ ስለ ተሳደበ ዳይሬክተር ስለ ፈነከተ ሰለ ፎረፈ የቤት ሰራ ስላልሰራ ሰለ ተደባደበ ወላጅ አምጣ መባል አለበት🤔😏

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው አመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ አረፋ ብዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
#የህግ ተማሪ ሆነህ ፈተና ላይ ስትኮርጅ አስተማሪው አይቶህ " እየኮረጅክ ነው ? " ሲልህ

አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😐

😂😁😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
🌺በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??

-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።
#ትላንት Taxi 🚎 ውስጥ i phone 📱 ጥለህ የወረድከው ሰውዬ እባክህ ወይ ሲሙ በየት በኩል እንደሚወጣ ንገረኝ 😕 ወይ ደግሞ አዲሱ #ስልኬ ላይ ዝም ብለህ አትደውል!🙄
ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን አንድ ነገር ጥቀሱ
ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም

ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም.
በመኮሳተር የግንባር እንጂ
የሆድ ቅርፅ አይመጣም


በቃ ጨርሻለሁ 🥶🔥🔥
ቀጭን ለመባል እራሱ መወፈር ያለባቸው ሰዎች አሉ😜😂
💛❝ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዳዎች ናቸው። አንዱ ልብ ይወስዳል አንዱ ደግሞ የልብን ምት።❞
መሬት ላይ ተዘርሬ እያየኝ....

👱:-ወድቀሽ ነው?

👱‍♀:-አይ ጉንዳኖቹ ተጣልተው እያገላገልኩ ነው🙄

👱:-እና ለምን ታለቅሻለሽ😳


👱‍♀:-ታሪካቸው አሳዝኖኝ 😡 😡
👨‍🦳፦ከመምህርክጋ ለምን ተጣላቹ
👵፦CO2 ማለት ምን ማለት ነው ብሎ ሲጠይቀኝ ኮቱ አልኩት😳😁😁
"አንቺ እኮ እንደ ወንድ ጡት ምንም ጥቅም የሌለሽ ሰው ነሽ" አላት እኮ😜🤣
ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂