Karalo meme by ጠጄ
842 subscribers
408 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን አንድ ነገር ጥቀሱ
ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም

ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም.
በመኮሳተር የግንባር እንጂ
የሆድ ቅርፅ አይመጣም


በቃ ጨርሻለሁ 🥶🔥🔥
ቀጭን ለመባል እራሱ መወፈር ያለባቸው ሰዎች አሉ😜😂
💛❝ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዳዎች ናቸው። አንዱ ልብ ይወስዳል አንዱ ደግሞ የልብን ምት።❞
መሬት ላይ ተዘርሬ እያየኝ....

👱:-ወድቀሽ ነው?

👱‍♀:-አይ ጉንዳኖቹ ተጣልተው እያገላገልኩ ነው🙄

👱:-እና ለምን ታለቅሻለሽ😳


👱‍♀:-ታሪካቸው አሳዝኖኝ 😡 😡
👨‍🦳፦ከመምህርክጋ ለምን ተጣላቹ
👵፦CO2 ማለት ምን ማለት ነው ብሎ ሲጠይቀኝ ኮቱ አልኩት😳😁😁
"አንቺ እኮ እንደ ወንድ ጡት ምንም ጥቅም የሌለሽ ሰው ነሽ" አላት እኮ😜🤣
ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂
ኧረ ሰዎች ባህል ወጋችን ተበላሽቷል... አንዱ ከ እሁድ ውጪ ገላውን ሲታጠብ አየሁት👀😝🤣
#ለሸገር_ዶቦ ዱቄት ማቅረብ ያልቻለ መንግስት አስቡት

1.2 Million ተማሪ መፈተኛ ታብሌት ሲያዘጋጅ

😆😂🤣
Karalo meme by ጠጄ pinned «ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን አንድ ነገር ጥቀሱ»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌ብታምኑም ባታምኑም ይህ ወታደራዊ ስልጠና ሳይሆን በ1962 የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች HPE እየተማሩ ነው
😳😳 ኮሜንት
አንዱ ጉራጌ ጀለሴ እንጀራ ሊገዛ ሄዶ

እንጀራ ትልቅ ሲሆንበት


አልገዛም ወጥ ይጨርስብኛል 😁😂
ልብስ ባጠብኩ ቁጥር የሳሙና ዋጋ ሳስበው

ምነው እንደ አዳም እና ሄዋን ቅጠል በለበስኩ እላለው

😆😂🤣
ጉድ እኮ ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምን ጀመረ😳😂😂
ሴቶች ልክ እንደ #ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው
#ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜
ጉራጌ ባንክ ከፍቶ ብርህን ስታወጣ የታል

የወለደው ስትል


የእርሶ ተጨናግፏል..😁😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Karalo meme by ጠጄ pinned «ጉራጌ ባንክ ከፍቶ ብርህን ስታወጣ የታል የወለደው ስትል የእርሶ ተጨናግፏል..😁😂 Join & Share :- @karalo_jokes For more»