Karalo meme by ጠጄ
836 subscribers
414 photos
129 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ታሜ፡- አቤ ወንድሜ iphone 7 ላከልኝ

አቤ፡- ታዲያ አንዱን አትሰጠኝም


😂😂


👍 Share ማድረግ አይቆጥርም!! 😜😜
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ደብቄሽ ነው እንጂ ልብሽ ከሚሰበር
አንጀሊና ጆሊ ደውላልኝ ነበር

#አላለም_አንዱ 🤔😳😜😜

ደብቄ ነው እንጂ ህዝብ እንዳይነሳ
ፍቅር ጀምሪያለው እኔም ከወላንሳ 😜😂😂😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጥናቶች እንዳረጋገጡት መላጣ ሰዎች ፀጉር የላቸውም 😜😂🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አበራ የሚባለው ጀለሴ አንዱ ፈረንጅ What is your name ? ሲለው...

#My_name_is_switch_on😜😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
እኔ አሁንስ ምርር ነው ያለኝ እራሴን አጥፍቼ እጄን ለ መንግስት እሰጣለሁ😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
I left understand ...

ግራ ገባኝ ለማለት ነው😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሁልግዜ ከቴሌ ብር እየተበደረ ላለመክፈል ሁሌ ሲም የሜሰብረው ልጅ ማን አሉት


#ቃ_ሲም

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሁሌ ደውል እየነካ የሚሮጠውን ልጅ ማን አሉት...

#አ_Bell 🔔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Egypt ትደረባለች እንጂ ግብጽ ብቻዋን አታቅተንም። ለነገሩ አሜሪካ ለሷ አለሁልሽ ብትላትም ለኛም USA አለችልን😜😂😳😳😳

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፀጉርህን ልትቆረጥ ሄደህ
ቆራጩ ኖርማል ላድርገው ያምርብካል ሲልክ

ከእናቴ ጋር የት ነው ምትተዋወቁት

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ማብራት ሀይል ልትቀጠር ሄደህ የስራ ልምድ ሲሉህ

🤔🤔 ማታ ማታ ቤት እኔ ነኝ መብራት ማጠፋው😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አምላኬ ሆይ Profile'ን ከሌባ ጠብቅልኝ።

#የሚል Profile ሰርቆ ፕሮፋይሉ አደረገው

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አንዱ ዛሬ ምን አለኝ...

መሳቅ🤣 ወንጀል ቢሆን ኖሮ ይሄኔ እድሜ ልክ #አስፈርደህብን ነበር።🤣😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#የሲኖ_ሹፌርን ስራ እንዴት ነው ስትለው ..
.
.
.
.
ባክህ እዚ ግባ ሚባል አይደለም , ግን በሳምንት ሁለት ቪትስ አላጣም 😂😉

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#Mom:- አምላኬ ሆይ የዕለት እንጀራዬን አታሳጠኝ🙏
#Me:- የዕለት ፖስቴን አታሳጣኝ😜🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ገበያ መሃል በተነሳ ግርግር እንቁላል ነጋዴና ድንች ነጋዴ እኩል አይደነግጥም! 😉

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሀሜት የሰው ስጋ እንደመብላት ነው ከተባለ🤔
.
.
.
.
.
እየቃምኩ ካማሁ ጎመን በስጋ ሆነልኝ ማለት ነዋ🤔😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ዲያስፖራ ሲባል ቆይ

በጅቡቱ የሚመጡትንም ያካትታል እንዴ
🧐🧐🤔🤔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አግብቼ Profile picture'ን የሚስቴን ፎቶ እስካደርግ ቸኩያለው። 😘🤔😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
እንደው ክፋቱ የለቅሶ ቤት #ንፍሮ እና #ምስር_ወጡ መጣፈጡ

😆😂🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more