Karalo meme by ጠጄ
831 subscribers
417 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ሁሌ ደውል እየነካ የሚሮጠውን ልጅ ማን አሉት...

#አ_Bell 🔔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Egypt ትደረባለች እንጂ ግብጽ ብቻዋን አታቅተንም። ለነገሩ አሜሪካ ለሷ አለሁልሽ ብትላትም ለኛም USA አለችልን😜😂😳😳😳

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፀጉርህን ልትቆረጥ ሄደህ
ቆራጩ ኖርማል ላድርገው ያምርብካል ሲልክ

ከእናቴ ጋር የት ነው ምትተዋወቁት

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ማብራት ሀይል ልትቀጠር ሄደህ የስራ ልምድ ሲሉህ

🤔🤔 ማታ ማታ ቤት እኔ ነኝ መብራት ማጠፋው😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አምላኬ ሆይ Profile'ን ከሌባ ጠብቅልኝ።

#የሚል Profile ሰርቆ ፕሮፋይሉ አደረገው

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አንዱ ዛሬ ምን አለኝ...

መሳቅ🤣 ወንጀል ቢሆን ኖሮ ይሄኔ እድሜ ልክ #አስፈርደህብን ነበር።🤣😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#የሲኖ_ሹፌርን ስራ እንዴት ነው ስትለው ..
.
.
.
.
ባክህ እዚ ግባ ሚባል አይደለም , ግን በሳምንት ሁለት ቪትስ አላጣም 😂😉

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#Mom:- አምላኬ ሆይ የዕለት እንጀራዬን አታሳጠኝ🙏
#Me:- የዕለት ፖስቴን አታሳጣኝ😜🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ገበያ መሃል በተነሳ ግርግር እንቁላል ነጋዴና ድንች ነጋዴ እኩል አይደነግጥም! 😉

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሀሜት የሰው ስጋ እንደመብላት ነው ከተባለ🤔
.
.
.
.
.
እየቃምኩ ካማሁ ጎመን በስጋ ሆነልኝ ማለት ነዋ🤔😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ዲያስፖራ ሲባል ቆይ

በጅቡቱ የሚመጡትንም ያካትታል እንዴ
🧐🧐🤔🤔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አግብቼ Profile picture'ን የሚስቴን ፎቶ እስካደርግ ቸኩያለው። 😘🤔😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
እንደው ክፋቱ የለቅሶ ቤት #ንፍሮ እና #ምስር_ወጡ መጣፈጡ

😆😂🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፋርማሲ ሄደህ እያሳለኝ ነው ስለው


ታዲያ ኖርማል ነው እኔም እያሳለኝ አይደል
😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጀለስን #ፆም ትፆማለክ እንዴ ስለው

ነገ ቤት ስጋ ካስተረፉ አልፆምም ካላስተረፉ ግን እፆማለው 😂😭😭

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጀለስን ሀንግ ይዘውት እርዳኝ ብሎ ሲጮክ

#Bro አይኔ አያዩ ብርሀን የላቸው
😁😁😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ከ ቺክ ጋር እየሄድክ ዱርዬ ሲጠልፋት

#Me አይንህን ጠብሼልክ ድርብ በአል እንዳላከብር😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቸከሷን በጠዋት ተነስተህ እንኳን አደረሰሽ ስትላት

#እሷ ለምኑ Bro be like

#እነዴ_ባንዳ 😱😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሹገር ማሚ ጠብሶ ድንገት እድሜዋን ስትነግረው be like

#እንዴ_ሉሲ😂😂😂😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቺኳ ያሌለ ሜካፕ ተቀብታ መንገድ ላይ ስትሄድ አንዱ ምን ቢል ጥሩ ነው

እናት #ፊትሽ ላይ ያለችው ልጅ ታምራለች

😱🙈😂😂😂😂😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more