Karalo meme by ጠጄ
834 subscribers
411 photos
129 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
ገበያ መሃል በተነሳ ግርግር እንቁላል ነጋዴና ድንች ነጋዴ እኩል አይደነግጥም! 😉

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሀሜት የሰው ስጋ እንደመብላት ነው ከተባለ🤔
.
.
.
.
.
እየቃምኩ ካማሁ ጎመን በስጋ ሆነልኝ ማለት ነዋ🤔😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ዲያስፖራ ሲባል ቆይ

በጅቡቱ የሚመጡትንም ያካትታል እንዴ
🧐🧐🤔🤔

Join & Share :- @karalo_jokes For more
አግብቼ Profile picture'ን የሚስቴን ፎቶ እስካደርግ ቸኩያለው። 😘🤔😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
እንደው ክፋቱ የለቅሶ ቤት #ንፍሮ እና #ምስር_ወጡ መጣፈጡ

😆😂🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ፋርማሲ ሄደህ እያሳለኝ ነው ስለው


ታዲያ ኖርማል ነው እኔም እያሳለኝ አይደል
😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጀለስን #ፆም ትፆማለክ እንዴ ስለው

ነገ ቤት ስጋ ካስተረፉ አልፆምም ካላስተረፉ ግን እፆማለው 😂😭😭

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ጀለስን ሀንግ ይዘውት እርዳኝ ብሎ ሲጮክ

#Bro አይኔ አያዩ ብርሀን የላቸው
😁😁😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ከ ቺክ ጋር እየሄድክ ዱርዬ ሲጠልፋት

#Me አይንህን ጠብሼልክ ድርብ በአል እንዳላከብር😜😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቸከሷን በጠዋት ተነስተህ እንኳን አደረሰሽ ስትላት

#እሷ ለምኑ Bro be like

#እነዴ_ባንዳ 😱😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሹገር ማሚ ጠብሶ ድንገት እድሜዋን ስትነግረው be like

#እንዴ_ሉሲ😂😂😂😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቺኳ ያሌለ ሜካፕ ተቀብታ መንገድ ላይ ስትሄድ አንዱ ምን ቢል ጥሩ ነው

እናት #ፊትሽ ላይ ያለችው ልጅ ታምራለች

😱🙈😂😂😂😂😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
የሌለ መላ ጠሮብህ ነገኮ ፆም ይያዛል በምንድ ነው የምንይዘው ሲሉህ

#በፓፓቲን_ማስቲካ😜😂😂😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ተበድሮ የደገሰውን ሰርግ ቅርጥፍ አርገው በልተው "ለክርስትና እንመጣለን ገና" ብለው ሲጨፍሩ ሙሽራው ምን ቢል ጥሩ ነው...
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣

Join & Share :- @karalo_jokes For more
እውነታ‼️

ማንም ሰው እየተነፈሰ ምራቁን መዋጥ አይችልም።

ህዝቤ ሞክራለው ብለሽ እንዳሞቺ😁

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Icecream ልጋብዝሽ ካለ እመኚኝ አላላስሽን የማጣራት ሂደት ሊፈጵም ፈልጎ ነው በጥንቃቄ 🍦ቢ አትዝረክረኪ

Join & Share :- @karalo_jokes For more
የኛ ህዝብ እኮ ከምቀኝነቱ ብዛት ከሱ የተሻለ ምቀኛ ስትሆን ሁላ ይመቀኝብሃል🙊🙉🙈

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ለምን ሙዚቃ አልጋብዝሽም ይላታል? እራት ጋብዘኝ ዘፈኑን ከስልኬ እሰማለሁ አላለችም😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#እሷ ፦ መቼ ነው የምንጋባው ? አንተን ቁጭ ብሎ መጠበቅ ሰለቸኝኮ
#እኔ ፦ ውዴ አሁን ደግሞ ቆመሽ ትንሽ ታገሺኝ "😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more