Official Melinawit page
122 subscribers
1.09K photos
97 videos
13 links
Christian Tik tok 🙏
Inspiring Speeches 📒
Include a variety of photos📷
Jokes 😃😀😝
&
quotes 📖
Download Telegram
የኔ እይታ#melu
24.04.14

መኮራረፍ ወይም መዘጋጋት ፍቅርን ይገድላል። እሱም "ኸረ አላናግራትም" እሷም "ኸረ አላናግረውም" ላለመሸናነፍ የሚደረግ ጥረት ክፍተት ይፈጥራል....ፍቅር ጨዋታ አይደለም አሸናፊ እና ተሸናፊ የለውም ሲፈርስ ሁለቱም ተሸናፊ ሲቀጥሉ ደሞ ሁለቱም አሸናፊ ይሆናሉ ። ለማንም ብለህ እልህ አትጋባ እልህ አትጋቢ ዛሬ አንቺ እሱን ማናገሩ መሸነፍ መስሎሽ ጊዜ ስታጠፊ የሆነ ነገር ቢገጥመው አልያም እራሳችሁ በፈጠራችሁት ክፍተት ሌላ ሰው ቢገባ ኋላ ፀፀቱ ለሁለታችሁም ነውና።
#አስታውሺ ዛሬ ካደረገብሽ በደል ትላንት ያደረገልሽ ይበልጣልና.....#አስታውስ ዛሬ ከተናገረችህ ንግግር ይልቅ ትላንትና የከፈለችልህ ዋጋ የሰጠችህ #ጊዜ ይበልጣልና። አንድ ቀን የተፈጠረን ስህተት የአመታት ቁስል አታድርጉት።
መልካሙን ጊዜ እናስብ🤔

@Melinawittt