መስጂደል አልባኒ/ደሴ
331 subscribers
2 photos
7 links
ይህ ቻናል በመስጂል አልባኒ የሚሰጡ:–

1/ ዱሩሶች
2/ ኩጥባዎች
3/ ሙሀደራዎች እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ አጫጭር ድምፆች የሚተላለፋበት ቻናላችን ነው።

https://t.me/mesjid_albani
Download Telegram
ዒልምን አካብቤያለሁ ብሎ የሚሞግት ሰው በእርግጥ እራሱን ስቷል።

እውቀት አለኝ ብለህ ብትሞግትም ከእውቀት ጥቂት እንጅ እንዳልተቸረህ ተገንዘብ።

قال الله تعالى "وما أوتيتم من العلم إلا قليلا"

እውቀት ለእርጋታ ፣ ለተናናሽነት ፣ ለአምልኮ ፣
በጥቅሉ ለበጎ ነገራቶ የሚገፋፋ ሲሆን ነው ጥሩ እውቀት የሚባለዉ።

ከዚያ ውጭ እራስህንና ቤትህን አስረስቶ ሁሌ የማንጋጠጥ ፣ የመክለፍለፍ ፣ የማንጓጠጥ አባዜ ያወረሰህ የብዥታ በሽታ እውቀት መስሎህ አትሸወድ።
https://t.me/abu_muqbil1
ለፍቶ መና እውነተኛው ደሃ
በወንድማችን አንዋር
📡 تسجيلات دار الحديث السلفية في  "الحبشة" يسرها ان تقدم لكم هذه المادة الصوتية:
    ⬇️⬇️

📌#ወደ_ራስህ_ተመልከት

🗂 በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ ጣፋቸጭ  አዲስ ሙሀደራ።

🎙በወንድማችነወ : አቡ ሀማድ አኖር
          /አላህ ይጠብቀው።

🌍#ወሎ /ደሴ

🗓1445 ሂጅራ /ሐምሌ 16/2015

     👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ።
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉

        #ቻናላችንን_ይቀላቀሉ👇👇👇
🖇https://t.me/abu_ousama_al_selefi/2116
◽️◽️◽️◽️◽️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

--------------------🔹🔸🔹🔸🔹-------------------------

                  #የዳዕዋ_ጥሪ_ወሎ_ደሴ

--------------------🔹🔸🔹🔸🔹-------------------------

✔️የዳዕዋ ጥሪ ከአዲስ አበባ በሚመጡ መሻይኾችና
ኡስታዞች የሚደረግ  የዳዕዋ ፣ የዘያራና የጅቲማዕ ዝግጅት።

              የካቲት; 23/2016e.c

📌በዚህ የዳዕዋ ጥሪ ማንኛውም  የወሎ ህዝበ ሙስሊምን  ያካተተ የዳዕዋ ዝግጅት መሆኑን እንገልፃለን።

   ✈️✈️ ከሚመጡት ኡስታዞችና መሻይከኾች መካከል:—

1/ ሼይኽ አቡ የህያ ከማል መ/ድ አላህ ይጠብቀው።
2/ ኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ሱልጧን / አላህ ይጠብቀው።
3/ ኡስታዝ አቡ አብዱሮህማን አብደላህ ራያ / አላህ ይጠብቀው።
     
   🛳  ሌሎችም ወንድሞች ይካተቱበታል።

🕌በዋነኝነት  ዳዕዋና ነሲሀ የሚሰጥባቸው መሳጂዶች

1/ ሱና መስጂድ 🕌
2/ ሰላም መስጂድ 🕌

📭ቀጣዩን ፕሮግራም በቻናላችን እናቀብላችኃለን ።

📲ለበለጠ መረጃ  +251 935577710

🔸🔹🔸🔹🔸🔶🔷🔹🔸🔹🔸🔹
🖇https://t.me/Hudhud_Studio
🖇https://t.me/abu_ousama_al_selefi