ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)
3.42K subscribers
449 photos
125 videos
113 files
2.33K links
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur

@AbuabdulfetahBot
Download Telegram
Audio
📚አል-ኡሱል አሰላሳ

📚الأصول الثلاثة

📖ደርስ ቁጥር 5⃣

በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር  حفظه الله تعلى


የኪታቡን pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3652

ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3728
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 6⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3744
Audio
📚አል-ኡሱል አሰላሳ
📚الأصول الثلاثة
📖ደርስ ቁጥር 6⃣

በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር  حفظه الله تعلى


የኪታቡን pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3652

ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3745
Audio
📚  الواجبات المحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة
📚 አልዋጅባት
📝 للإمام المجدد محمد بن عبد  الوهاب رحمه الله"

📝በታላቁ የተሃዲሶ ኢማም ሙሐመድ ኢብን ዓብዱልወሃብ (ረሂመሁሏህ)

🔹ደርስ ቁጥር 6⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3664

ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3746
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 7⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3761
Audio
🔴🔴በካሃዲያኖች መመሳሰል
ያለው አደጋና አስከፊነት የተዳሰሰበት
መደመጥ ያለበት አድስ ሙሐደሯ

🔹عن التشبه بالكفار...

🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር
  الله ይጠብቀው


1:00.49

SIZE👉 42.4MB
↪️ሙሐደራውን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3762

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Audio
📚አል-ኡሱል አሰላሳ
📚الأصول الثلاثة
📖ደርስ ቁጥር 7⃣

በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር  حفظه الله تعلى


የኪታቡን pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3652

ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3777
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 8⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3778
Audio
📚  الواجبات المحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة
📚 አልዋጅባት
📝 للإمام المجدد محمد بن عبد  الوهاب رحمه الله"

📝በታላቁ የተሃዲሶ ኢማም ሙሐመድ ኢብን ዓብዱልወሃብ (ረሂመሁሏህ)

🔹ደርስ ቁጥር 7⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3664

ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3780
-
" አያ ጅቦ ሳታመሐኝ ብላኝ " አለች አህያ.

🔺➤በጣም የሚገርመው ወንድሞችን ለማሰር ሐርቡን እንደጋዛ እናፈርሳታለን ብለዋል መስጅዱ ይህ የሚሰበክበት መስጅድ ነው ብለው ወደ 17 አካባቢ ወንድሞቻችንን አፍሰው አስገብተዋቸዋል ።


" أَلَيْسَ مِنْكُمْ رَجُلٌ رَشِيدٌ " ٧٨ هود
" ከናንተ አንድም ቅን ሰው የለምን..""

➤ሙስሊም ወንድሞቻችሁን ዋሽታችሁ ቀጥፋችሁ ብትጎዷቸው ልዑሉ ጌታኮ አለ ያያል ። ውሸትም ልክ አለውኮ ሐርቡን እንደጋዛ እናፈርሳታለን ብለዋል ስትሉ አይዘገንናችሁም ቆይ እኛ ድሮን የለን በከዘራ ነው የምናፈርሳት ። ከተማኮ ነው ኬንዳ አይደል ። ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል እንደዚህ መዋሸታችሁ በጣም ያሳዝናል ።

"*وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ "
٤٢ _ إبراهيم

🔺➤" በደለኞች የሚፈፅሙትን ግፍ አላاللهህ ይዘነጋዋል ብለህ እንዳታስብ የሚያዘገያቸው አይኖች እስከሚያፈጡበት ቀን ብቻ ነው ."
__

🔺➤ዛሬ ግዚያችሁ ነው ሳትዋሹ ያዙልን ብላችሁ ማሳሰርኮ ትችላላችሁ ። የሚሰራው ያው የአህባሽ ስራ ነው ። ልዩነቱ ጊዜ ብቻ ነው ።

🔺➤የምድር የሰማያት ፈጣሪ መቼም ታያለህ ሁሉንም ላንተ ሰጥተናል እኛ አቅም የለንም በጣም ተበድለናል .


🔺➤ በደል ምክናየት ተቀባይነት ካገኘ ኢስራኤል ፊሊስጤምን ያንን ሁሉ ስትደበድባት ምክናየት አላት በደለኛ ሁሉ ትክክል ባይሆንም ለበደሉ መደበቂያ ምክናየት አለው ።.

==👇====👇
🔺https://t.me/AbuNamuse
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 9⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3795
Audio
📚አል-ኡሱል አሰላሳ
📚الأصول الثلاثة
📖ደርስ ቁጥር 9⃣

በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር  حفظه الله تعلى


የኪታቡን pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3652

ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3796
Audio
📚  الواجبات المحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة
📚 አልዋጅባት
📝 للإمام المجدد محمد بن عبد  الوهاب رحمه الله"

📝በታላቁ የተሃዲሶ ኢማም ሙሐመድ ኢብን ዓብዱልወሃብ (ረሂመሁሏህ)

🔹ደርስ ቁጥር 8⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3664

ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3797
ኡማ እመራለሁ የሚል እንደዚህ አይነት ግርድፍ ወሬ አያወራም ..
=

🔺➤ እነሸህ ተረጋጉ አስቡ አህባሽ የዓቂዳ ብልሽት አለበት ። ሰለፍዮች ግን የዓቂዳ ብልሽት የለባቸውም ። ስለዚህ አሉ የሚባሉትን ነጥቦችን ይዛችሁ መወያየት ይሻላል እንጅ ዛሬ ግዜያችን ነው ባለተረኞች ነን በማለት ሰዎችን ለመበቀልና ከሐገራቸው ለማሳደድ እንደዚህ ኒኩለር የታጠቀ ሰው ፉከራ መፎከር ያስረግማል አላاللهን ያስቆጣል ። በቃ ሐድስ ቁርአን የማይደግፈውን ነገር መተው ።
--
👌የሚገርመው ሰለፍዮች የጎዳና ላይ ኢፍጧርን ከጧት ጀምረው ሲከለከሏችሁ ቆይተው ዘንድሮ እናንተ የምታውቋቸው ሲናገሩ ተዋችሁ ተቀበላችሁም ። አሁንም ሌሎች የሚነሱ ነጥቦችን በመረጃ ማየት ይሻላል ብዬ አስባለሁ ። ነገር ግን ሌላን አካል ተደግፎ እንደ ባይደንና ፑቲን መፎኮር ምርኩዙን የተነጠቃችሁ ወይም የተወገደ እለት የሚፈጠረውን አታውቁትምና ተረጋጉ ። ትናንት አልነበራችሁም ያንኛውን በደለኛ አስወግዶ እናንተን ካመጣ እነዛ እንደሔዱት መሔድ አለና በደል አታብዙ ።
--
✍️ሰው የተወሰነ አመትኮ በሶብር ሳይመራ እንደት ለበቀል ይሮጣል .. እናንተ እንደዚህ ከሆናችሁ ትናንትና አህባሽ ከተለያዬ ካድሪጋ እየተሞዳሞደች የፈፀመችው ግፍ ትክክል ነበር ማለታችሁ ነው ..
የሚገርመው ገና አልጋው ሳይረጋጋ እንደዚህ የሆኑ ሲረጋጋ የዜግነት የእምነት ግብር የሚያስከፍሉን ይመስላል ።

🔺➤ አንተ የወሎው ከየመን እውቀት ቀምሰህ የመጣህ የመነኛ የጠመጠምክ የመነኛ የምታወራ ቆረጠህም ፈለጥህም የታቀደልህ ይህ ነው ። በቃ እንደሊባኖሱ እመጣህባት ትመለሳለህ ወይም መጋዝ ነህ መጋዙ መሰበር አለበት ።
=
👌https://t.me/AbuNamuse
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 🔟

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3813
Audio
📚አል-ኡሱል አሰላሳ
📚الأصول الثلاثة
📖ደርስ ቁጥር 9⃣

በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ
ሙሐመድ ሱሩር  حفظه الله تعلى


የኪታቡን pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3652

ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3814
Audio
📚  الواجبات المحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة
📚 አልዋጅባት
📝 للإمام المجدد محمد بن عبد  الوهاب رحمه الله"

📝በታላቁ የተሃዲሶ ኢማም ሙሐመድ ኢብን ዓብዱልወሃብ (ረሂመሁሏህ)

🔹ደርስ ቁጥር 9⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3664

ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3815