||Quran ቻናል
7.57K subscribers
563 photos
796 videos
5 files
424 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
#የቁርቁራ_ቅጠል፡በአላህ ፈቃድ #ሢሕርን ገዳይ መድሃኒት ነው።

~ኢብኑ ሐጀር አልህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

አንድ ሰው ከቁርቁራ አረንጓዴ"እርጥብ"ቅጠልን ይዞ በድንጋ ከቀጠቀጠው በኋል በውሃ እቃ ውስጥ አድርጎ በመበጥበጥ በእርሱ ውስጥም (አየተ_ል ኩርስይንና ቀዋቂሎችን¹) በማንበብ፡

ከእቃው ውስጥ 3ት መዝገንን ከውሃው እየዘገነ ይታጠብበት።ከዛም በርሱ ላይ ያለው ሁሉ ይወገድለታል።ከባለቤቶቻቸው ጋር ግንኙት ማድረግ እንዳይችሉ ለተሰራባቸው ወንዶችም ጥሩ መድሀኒት ነው።
____
① ቀዋቂል"በሚል የሹበት፡"…قل"በሚል የሚጀምሩ የቁርአን ምዕራፎችን ነው።
1,ሱረቱ_ል ጅን
2,ሱረቱ_ል ካፊሩን
3,ሱረቱ_ል ኢኽላስ
4,ሱረቱ_ል ፈለቅ
5,ሱረቱ አን'ናስ
📚ፈትሑ_ል ባሪ (10/233)

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida