ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ 📽️#ቪዲዮ
890 subscribers
2 photos
57 videos
ይህ ቻናል ቪዲዮች ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው ዋናው ቻናላችን 👉 @SAINTGEORGEFC  👈  በዚህ ሊንክ ያገኙታል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የጨዋታው ሃይላይት

22 Mb

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ አምና ራሳቸዉ ላይ ሲገባ በደስታ በመጨፈር የአለም ሪከርድን በስማቸዉ ያስመዘገቡት እና የኳሱን ተመልካች ጉድ ያስባሉት ዘንድሮ ደሞ ተጨማሪ አዲስ ሪከርድ በስማቸዉ ለማስመዝገብ ከጫፍ ደርሰዋል።

♦️ በተከታታይ 3 ጨዋታዎች የተለያዩ 3 ክለቦችን በማስቀጣት አዲስ ሪከርድ ለመያዝ እየተንደረደሩ ይገኛሉ 😂

♦️በተጨማሪ ተከታታይ 4ተኛ ጨዋታ ያስቀጣሉ ወይስ አያስቀጡም የሚለዉ ከወዲሁ ትኩረትን እየሳበ ይገኛል 😂

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ የጨዋታው ሃይላት ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ከረጅም ጊዜ ቡሁላ ባለ ቀይ ቦኔቱ የካታንጋዉ ኮማንዶ ቢኒያም ዛሬ ባህርዳር ላይ ተመልሷል✌️

እንኳን በደህና መጣህ ቢኒ✌️

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ውለታ የሚረሳ ሰው ካለ ጤነኛ አይደለም ውለታ አለብኝ የጊዮርጊስ ❤️❤️

አሉላ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተናገረው ድንቅ ንግግር

ጀግና የሆኑ ታሪካዊ ልጆች አሉን ❤️✌️❤️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችን
የማይጠፋ ከልባችን
ሥርፆ ገብቷል በደማችን
እስከ ሞት ነው ኪዳናችን !

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ቪዲዮ Kasstro

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ይሄ ጎል በምን አይነት እይታ ነዉ ከጨዋታ ዉጪ የተባለው

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ✌️

የጨዋታው ሀይላይት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
አጎሮ ⚽️⚽️
ፍሪምፑንግ⚽️
ቸርነት ⚽️

ድሉ ይቀጥላል ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🏆 የአሸናፊዎቹ ኮንሰርት

ሁላችሁም ትኬታችሁን ከዳሽን ባንክ በግዜ ያዙ ታሪክ እንስራ የካቲት 4 የማይቀርበት ድግስ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🏆 የአሸናፊዎቹ ኮንሰርት

ተጫዋቾቻችን የካቲት 4 በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ ብለዋል

ዝግጁ ? ✌️❤️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸የእስማኤል ኦሮ አጎሮ በትላንቱ ጨዋታ ላይ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ያስገኘችልን ጎል

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ✌️

የጨዋታው ሀይላይት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 አዳማ ከነማ

ድሉ ይቀጥላል ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የጊዮርጊስ ደጋፊ መሆንህ ትዝ ሲልህ 😂

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አጎሮ እና ሀይደር ያስቆጠሯቸው ጎሎች

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ኦርጅናል ቡና ሲዳማ ቡና ☕️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አዲስ አበባ ቢጫና ቀይ ነች

አምና ጀግኖቻችን ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የነበረው ድባብ

ዘንድሮም ባለ ሞተሮች ባለ መኪኖች እንዲሁም መላው ደጋፊ ለአቀባበሉ ዝግጁ እንድትሆኑ ጥሪ እናስተላልፋለን ከዚህ በተሻለ አቀባበል ከተማችንን እናደምቃታለን
❤️✌️❤️

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አየር ወለድ ነን ዘላይ ዋንጫ ስናይ 🏆

🔸ሻምፒዮኖቹ በመልበሻ ክፍል ❤️🏆

እንኳን ደስ ያለን ✌️

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

ቪዲዮ Saint George S.A

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አንበሳው አገሳ 😂😂😂

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የአዳነ ግርማ ባለቤት ✌️

የዋንጫ ድላችንን በማስመልከት በቲክቶክ መንደር የተለቀቁ ጊዮርጊሳዊ ቪዲዮች

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸መልካም አዲስ ዓመት🔸

በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራት ለምትኖሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን

አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የጤና እና የእድገት እንዲሁንልን ለሀገራችንም ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሙን እንዲሰጥልን ከልብ እንመኛለን

መልካም አዲስ ዓመት

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
አስቸኳይ መረጃ

ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ !

ክለባችን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሆስቴልና ልምምድ ሜዳ ግንባታ የተሰጠው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውን ቦታ የፕላን ስምምነት ተደርጓል፤ ካርታውንም በእጃችን ይዘናል፤ ለአጥር ግንባታ ባዘጋጀነው ገቢ ማሰባሰብ በደጋፊዎቻችን ብርቱ ጥረት የሚፈለገው ገንዘብ መገኘቱም ይታወቃል።

የከተማ አስተዳደሩም የወሰን ችካል እንዲቸከል በወሰነው መሠረት ሐሙስ ታህሳስ 11/2016 ጠዋት 3:30 የሚቸከል ስለሆነ አባላትና ደጋፊዎቻችን በቦታው እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አድራሻ:- ፊጋ መስመር ከወረዳ 10 ፅ/ቤት በታች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

🔸የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ የሆነ ሁሉ በፍፁም በዚህ ታሪካዊ ቀን መቅረት የለበትም በቦታው መገኘት አለበት ይህ ስራ ለትውልድ የሚሻገር ስለሆነ በቦታው በመገኘት አሻራችንን ማኖር አለብን

ማልያችንን በመልበስ በጊዜ እንገናኝ ለደጋፊው ሁሉ ሼር አድርጉ ✌️❤️💪

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️