ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ 📽️#ቪዲዮ
890 subscribers
2 photos
57 videos
ይህ ቻናል ቪዲዮች ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው ዋናው ቻናላችን 👉 @SAINTGEORGEFC  👈  በዚህ ሊንክ ያገኙታል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አንበሳው አገሳ 😂😂😂

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የአዳነ ግርማ ባለቤት ✌️

የዋንጫ ድላችንን በማስመልከት በቲክቶክ መንደር የተለቀቁ ጊዮርጊሳዊ ቪዲዮች

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🔸መልካም አዲስ ዓመት🔸

በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራት ለምትኖሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን

አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የጤና እና የእድገት እንዲሁንልን ለሀገራችንም ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሙን እንዲሰጥልን ከልብ እንመኛለን

መልካም አዲስ ዓመት

🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉 @SAINTGEORGEFC  👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
አስቸኳይ መረጃ

ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ !

ክለባችን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሆስቴልና ልምምድ ሜዳ ግንባታ የተሰጠው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውን ቦታ የፕላን ስምምነት ተደርጓል፤ ካርታውንም በእጃችን ይዘናል፤ ለአጥር ግንባታ ባዘጋጀነው ገቢ ማሰባሰብ በደጋፊዎቻችን ብርቱ ጥረት የሚፈለገው ገንዘብ መገኘቱም ይታወቃል።

የከተማ አስተዳደሩም የወሰን ችካል እንዲቸከል በወሰነው መሠረት ሐሙስ ታህሳስ 11/2016 ጠዋት 3:30 የሚቸከል ስለሆነ አባላትና ደጋፊዎቻችን በቦታው እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አድራሻ:- ፊጋ መስመር ከወረዳ 10 ፅ/ቤት በታች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

🔸የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ የሆነ ሁሉ በፍፁም በዚህ ታሪካዊ ቀን መቅረት የለበትም በቦታው መገኘት አለበት ይህ ስራ ለትውልድ የሚሻገር ስለሆነ በቦታው በመገኘት አሻራችንን ማኖር አለብን

ማልያችንን በመልበስ በጊዜ እንገናኝ ለደጋፊው ሁሉ ሼር አድርጉ ✌️❤️💪

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️