Tsegaye R Ararssa
16.5K subscribers
1.66K photos
247 videos
162 files
2.48K links
TA
Download Telegram
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
Extremely Urgent
#independentinvestigationsnow

በወለጋ የተፈፀመው የጅምላ ግድያ በተባበሩት መንግስታት (UN) በሚመራ ገለልተኛ አካል ሊጣራ ይገባል። ይህ እንዲሆን በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በሰሜን አሜሪካ ያለው ኦሮሞ በየቦታው በመሰባሰብ በአንድ ድምፅ መጠየቅ አለበት።
1- በሰሜን አሜርካ የምትኖሩ በኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በር ላይ በቀጠሮ በተወሰነ ቀን ሄዳችሁ ሰልፍ አድርጉ።
2- አውሮፓ የምትኖሩ ጄኔቫ ወይም ብራስልስ በሚገኘው ቢሮ በር ላይ ተሰለፉ።
3- በሁለቱም ቦታዎች የተፈረመ ደብዳቤ እናስገባ።
4- ሚዲያ ያላችሁ እባኮትን ይህን ጥሪ ለህዝብ አድርሱ።
5- የማህበረሰብ እና የሃይማኖት ማህበራት መሪዎች ይህንን መልእክት ለአባሎቻችሁ አድርሱ።
6- ከዚህ ቀደም እንዲህ አይነት ሰልፎችን ስትዘጋጅ የነበራችሁ ሁሉ አሁን የማዘጋጀቱን ሀላፊነት ውሰዱ።
7- አቶ በቀለ እና አቶ ጃዋር መሀመድ በሰልፉ ላይ ተገኝተው የተፃፈውን ደብዳቤ ሕዝቡን ወክለው ደብዳቤውን ያስገቡ።

ባለቤቱ ሲጮህ ጎረቤቱ ይረዳል አይደል?

@ሰለሞን ኡንጋሼ