Tsegaye R Ararssa
16.4K subscribers
1.67K photos
247 videos
162 files
2.48K links
TA
Download Telegram
Forwarded from KMN
#ሰበር_ዜና_BreakingNews

መንግስት የወለጋ ዞን ወረዳዎችን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሬያለሁ ባለ ማግስት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ ተገሉ::
KMN:- July 05/2022
==========================
የፌድራሉ መንግስት, የኦሮሚያ እና የአማራ ሀይል በጥምረት በመሆን የወለጋ ዞን ወረዳዎችን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሬያለሁ ባለ ማግስት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መገደላቸዉን ነዋሪዎች ገለፁ:: የተገደሉት ነዋሪዎች በመቶዎች የሚቆጥሩ ናቸዉ ያሉት ነዋሪዎቹ በመንግስት የፀጥታ ሀይል በጅምላ የተገሉ ሲሆን "ሸኔን ትደግፋላችሁ" እየተባሉ እንደተገደሉ ተናግረዉ ግዳዮቹ ህፃን ሽማግሌ እና ወጣት ሳይሉ እንደረሸኑ አብራርተዋል::

የሟቿቹ ቁጥር አሁን በዉል አይታዋቅም ያሉት ነዋሪዎቹ በግምት ከምቶ ሰዉ በላይ አልቋል ሲሉ ገልፀዋል:: በአከባቢዉ የተሰማሩት የመንግስት ታጣቂዎች በኦሮሞ ጥላቻ የሰከሩት እና በትግራይ ክልልም የዘር ማፅዳት ወንጀል የተሳተፉት የአማራ ክልል ታጣቂዎች መሆናቸዉን ከዚህ ቀደም በቪዲዮ ጭምር ለህዝቡ ስናቀርብ የነበረ ሲሆን ወደ ወለጋ የዘሙትም ህገ ለማስከበር ሳይሆን ወለጋ የአማራ ርስት ነዉ ብለዉ ለርስት ማስመለስ እንደ ዘመቱም ጭምር የተናገሩትን በዋቢነት በቪዲዮ አቅርበን ነበር::

ይህን ጅምላ ግድያ የአለም ጤና ድርጅት ፕረዘዳንት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያወገዙ ሲሆን ኦሮሚያ ላይ በተፈፀመዉ የንፁኃን ግድያ ማዘናቸዉን ገልፀዉ በመላዉ በሀግሪቱ እየተፈፀመ ስላላዉ የንፁኃን ግድያ መፍትሔዉ ወደ ሰላም ማምራት መሆኑን ጠቁመዋል::

የሞቾችን ትክክለኛ ቁጥር እና የደረሰዉን ዉድመት እንደ ደረሰን የምናሳዉቅ ይሆናል::
Forwarded from KMN
#BreakingNews #ሰበር_ዜና

“Madoon waraana PP ganama irraa eegalee Xiyyaaraan Buufata Xiyyaaraa Idil-Addunyaa Abbaa Jifaar, Magaalaa Jimmaatti argamutti ganama irraa eegalee harcaafamaa ooleera.

Konkolaataa Ambulaansiin Hospitaala Ispeeshaalaayizdii Yuunivarsiitii digdamaa ol kaasee xumuruu waan dadhabeef, Ambulaansotni Hospitaala Dhuunfaa Magaalaa Jimmaa keessatti argaman akka hirmaatan dirqisiifamiiru.

Yeroo ammaa kana ilmaan iyyeessaa waraana hinmalle akka lolan duulchifaman kumootaan lakkaawwaman Hospitaala Yuunivarsiitichaa keessatti wal'aanamaa jiru”
ጅማ ከተማ በስረዓቱ ቁስለኞች ተጨናንቃለች:: ጠዋት ላይ ጅማ እንተርናሽናል ኤርፖርት በአሮፕላን ተጭነዉ የመጡት ቁስለኞቹ ቁጥራቸዉ እጅግ ከመብዛቱ የተነሳ 20 የሚሆኑት የጅማ ኢስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አምቡላንሶች ማንሳት ስላቃታቸዉ የግል ሆስፒታል አምቡላንሶች በግዳጅ እንዲያነሱ ታዘዋል::

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0d1tQG2HmndjmqEbedqumwYW6yykRn2orrVQvM3VXJ9Gdeo2GRCHayqhJXVnD6hYvl&id=100066596063037
#Inbox
#ሰበር_ዜና
ዛሬ መጋቢት 21 2015 ዓም በተደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ብፁእ አቡነ ሳዊሮስ ብፁእ አቡነ ኤውስጣቴዎስና ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ በምልዓተ ጉባኤው ላይ እንዳይገኙ በማድረግ የኤጲስ ቆጶሳት ሸመት አስመልክቶ ውሳኔ አሳልፏል ።

ይኸውም ለግንቦቱ የሲኖዶስ ጉባኤ ለኤጲስ ቆጶሳት ሹመት የሚቀርቡ አባቶች አጥንተው የሚያቀርቡ ኮሚቴዎች የተዋቀሩ ሲሆን

#ከጳጳሳት
አቡነ ሳሙኤል
አቡነ ዲያስቆሮስ
አቡነ ማቴዎስ
#ከምዕመናን
ዶ/ር ንጉሡና እና
ወ/ሮ ፌበን ሆነው ተመርጠዋል ።
ከቤተ-ሳይዳ

ስብሰባው ላይ የነበረውን ውጥረትና /ውዝግብ / በምሽት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።

Abbootiin sadan bakka hin jirreetti sinoodoosii n yaa'ii isaa adeemsiisee jira. Muudama Eephiis qophoosootaa ilaalchisee koree dhaabee jira. Miseensoonni koree phaaphaasoota keessaa: Abuna Saamu'eel, Abuna Diyoosqoroosii fi Abuna Maateewoosiidha. Amanaa keessaa ammoo Dr Nigusuu fi addee Feeban filatamanii jiru. Odeeffannoo dabalataan galgala walitti deebina.
Jabaan Waaqa!