የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች
ግንቦት 2/2010 በመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ቶኪቻው (ረሂመሁላህ) የስልጢኛና የአማርኛ ግጥሞችና መልእክቶችን በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም በግል የደረሱን ምክሮች ካሉ ወደ ነሲሀ አድሚኖች በመላክ በቻናሉ እንዲሰባሰቡ እናድርግ።
ቻናሉንም ሼር እናድርግለት!
Http://t.me/ustaztokichaw

Telegram
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ቶኪቻው የስልጢኛና የአማርኛ መልእክቶች በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም ቻነሉን እና መልእክቶቹን ሼር እናድርግለት!
ግንቦት 2/2010
www.t.me/ustaztokichaw
ግንቦት 2/2010
www.t.me/ustaztokichaw
Audio
ኸይረዲን ከአደጋው 1 ሰአት በፊት ለወንድም ሷዲቅ የላከው መልዕክት... ዱዓ አድርግልኝ!
ኸይረዲን ከአደጋው 1 ሰአት በፊት ለወንድም ሷዲቅ የላከው መልዕክት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ሌላው ነገር ደግሞ ለአሏህ ብለክ ዱዓ አድርግ፤ መንግስት በትሽዬ ሱቅ ብዙ ብር እዳ ጥሎብኛል። የሰዎችም እዳ አስጨንቆኛል (አታክቶኛል)
ባጣቃላይ የሚያሳስበኝን / ጭንቅ ጭንቅ የሚያደርገኝን (ኸይረዲንን)
የሚያስጨንቀውን ነገር ሁሉ አሯህማን አርቅለት ብለህ
ዱዓ አድርግ። ስራህን ሁሉ ይቀበልህ አሏህ ይጠብቅህ እውቀት
ይጨምርልክ.. አሚን!
እና ከባድ ጉዳይ አለብኝ ጉዳዬን አሏህ እንዲፈታልኝ ዱዓ አድርግልኝ ለሯመዷንም አሏህ በመልካም ያድርስን!

የኸይረዲን ትልቁ እዳ..!
ኸይረዲን ጥሎት የሄደው የገንዘብ እዳ ሁሉ ይከፈላል። ወዳጆቹ ሁሉ እየተረባረቡ ነው።
ኢን ሻ አላህ!
👌🏼ግና ከባዱ እዳ ጥሎብን የሄደው የዳዕዋ እዳ ነው! በተለይም ክፍለሀገር አካባቢ ባለው ዳእዋ ለይ የሚፈጠረው ክፍተት በእጅጉ ሰፊ ነው። በየግዜው ሲዘይራቸው የነበሩ ሙስሊሞች ሁሉ ለዱአቶች እዳዎቻች ናቸው። አሳሳቢው እዳ ይህ ነው!
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዱአቶች ተነገግረን በቋሚነት ቢያንስ በወር ሁለት ግዜ የዳእዋ ጉዞ የሚቀጥልበትን ሁኔታ ማመቸቸት ግድ ይለናል።
አዎን! ቀጣይነት ያለው የኸይር ቃፊላህ!
Http://t.me/ustaztokichaw
ኸይረዲን ጥሎት የሄደው የገንዘብ እዳ ሁሉ ይከፈላል። ወዳጆቹ ሁሉ እየተረባረቡ ነው።
ኢን ሻ አላህ!
👌🏼ግና ከባዱ እዳ ጥሎብን የሄደው የዳዕዋ እዳ ነው! በተለይም ክፍለሀገር አካባቢ ባለው ዳእዋ ለይ የሚፈጠረው ክፍተት በእጅጉ ሰፊ ነው። በየግዜው ሲዘይራቸው የነበሩ ሙስሊሞች ሁሉ ለዱአቶች እዳዎቻች ናቸው። አሳሳቢው እዳ ይህ ነው!
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዱአቶች ተነገግረን በቋሚነት ቢያንስ በወር ሁለት ግዜ የዳእዋ ጉዞ የሚቀጥልበትን ሁኔታ ማመቸቸት ግድ ይለናል።
አዎን! ቀጣይነት ያለው የኸይር ቃፊላህ!
Http://t.me/ustaztokichaw
Telegram
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች
የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ቶኪቻው የስልጢኛና የአማርኛ መልእክቶች በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም ቻነሉን እና መልእክቶቹን ሼር እናድርግለት!
ግንቦት 2/2010
www.t.me/ustaztokichaw
ግንቦት 2/2010
www.t.me/ustaztokichaw
(64kbps) ሞት!
በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
ገሳጭ ሙሀደራ በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ Http://t.me/ustaztokichaw
Audio
🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን በስልጢኛ
🔖 ስለ ሰብር አስፈላጊነት በሀዘን ድንበር አለማለፍን ይመክራል። ቤተሰቦቹን ያነፀ ዳዒ ነበር። በተግባር ታይቷል።
Http://t.me/ustaztokichaw
🔖 ስለ ሰብር አስፈላጊነት በሀዘን ድንበር አለማለፍን ይመክራል። ቤተሰቦቹን ያነፀ ዳዒ ነበር። በተግባር ታይቷል።
Http://t.me/ustaztokichaw
Audio
🍂 من أشعار أبي العتاهية الزهدية
من أحس لي أهل القبور ومن رأى
من أحسهم لي بين أطباق الثرى
👍@nesihastudio
من أحس لي أهل القبور ومن رأى
من أحسهم لي بين أطباق الثرى
👍@nesihastudio