YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.71K subscribers
239 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
#ምስክርነት 27/ #Testimony 27

ለፍርድ 3 ሰአት ሲቀረኝ..........😭

ሰላም Seer ጌታ ኢየሱስ ይመስገን አስደናቂ ተአምራት ሆኖልኛል ለ 4 ወር ያህል
#በመሬት ጉዳይ ከባድ ክርክር ነበረን 😭 ላለፉት ወራት እየተመላለስን ተከራክረን በቀጠሮ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ሁለት ጊዜ #አይሆንም የሚል ውሳኔ ሰቶኝ ነበር እናም በመጨረሻው የቀጠሮ ቀን 3 #ሶስት ሰአታት ሲቀር ደወልኩልህ የሆነውን ከነገርኩህ በኋላ አንተ መልካም ሲሆን አያለሁ ተፈርዶልሀል አልከኝ የሚገርመው ከ 3 ሰአት በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ #ተፈረደልኝ በእጄ ገባ 🙏ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልክ seer saymen

Share♻️ Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1