YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
YOUTH ON FIRE🔥

ከኢየሱስ በቀር❗️❗️❕

🙏ከኢየሱስ በቀር የወደደን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር ያፀደቀን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር ነፃ ያወጣን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር የባረከን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር የተረዳን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር ሞገስ የሆነን የለም
🙏ከኢየሱስ በቀር የቀባን የለም
⚜️ ውልደታችን እድገታችን ሞታችንም ቢሆን #ኢየሱስ ነው ሌላ ምንም ታሪክ የለንም አሜንን ሀሌሉያ

✝️ለወደደን በቅዱስ አጠራር ለጠራን ላፀደቀን ክብር እና ፀጋን ላላበሰን አቅም፣ጉልበት ለሆነን ለመንግስቱ ወንጌል ታማኝ አድርጎ ለሾመን ከዘላለም ዘላለም በፊት ለነበረው ደግሞም ከዘላለም ዘላለም በኋላ ለሚኖረው ሀጥያታችንን ላስተሰረየ ለእግዚአብሔር በግ ደግሞም ከሙታን ለተነሳው ለይሁዳ አንበሳ ለጌታችን ለመድኃኒታችን #ለኢየሱስ #ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁንንንን አሜንን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️

🙏ከሰማይ ከሰማሁት በጥቂቱ
#SEER #SAYMEN
#ኢየሱስ_ጌታ_ነው።
ሀሌሉያ
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
SHALOM