YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.06K subscribers
274 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
YOUTH ON FIRE 🔥

ምስክርነት 14/ TESTIMONY 14

#ኢየሱስን_አየችው

ሰላም Seer ምስክርነት ነበረኝ!!!
አርብ group ላይ የነበረው አገልግሎት አልፎኝ ነበር እና ጠዋት እያነበብኩት ነበር ስላለፈኝ። ከዛም አንድ ልጅ ነበረች
#ኢየሱስን ለማየት #በቂ አደለሁም እፈራለው የምሞት ይመስለኛል ምናምን እያለች የምትፈራ ልጅ ነበረች። ከዛም እኔ ኢየሱስን ስለማየት ካስተማርከው የላኩልህን 2 መልዕክቶች ላኩላት አስነበብኩዋት ምክንያቱም ያንን በማነብበት የሆነ በቃላት ለመግለፅ የማይቻል ነገር ክብር feel እያረኩኝ ስለነበር! እሷም ስታነበው በጣም ተገረመች እሷንም ያ #ክብር እየነካት እንደነበር ግልፅ ነበር! ከዛ ዛሬ የሆነ ክብር አለ የሆነ ነገር አለ መፀለይ አለብን ማለት ጀመረች 😳ግራ እስኪገባኝ😁🔥። በኋላም ገብተን መፀለይ ጀመርን እውነቱን ለመናገር እንዳንፀልይ የሚያደርግ ብዙ ነገር ነበር ግን የሚሆን ነገር ነበር ጌታም ረዳን ፀለይን ወጥቼ ስመለስ SEER ልጅቷ #እንደሞተ_ሰው ሆናለች ለብዙ ደቂቃ ወደ ራሷ #አልተመለሰችም ነበር እኔም #ኢየሱስን_እንዳየችው ገባኝ 😱😱seer ነቅታ ራሱ መራመድ እና መናገር #አቅቷት ነበር። ግን መንፈስ ቅዱስ መንቃት ባለባት ሰአት አነቃትና ወደ ቤት ሄድን እናም seer በነዚህ ሁለት መልዕክቶች ምክንያት ኢየሱስን ማየት እንደምትችል ተረዳች #መንፈሳዊ አይኗም #ተከፍቷል ኢየሱስን #አይታዋለች🔥 ስሙ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ!!!!! አንተን እየተጠቀመ ባንተ እየሰራ ነው መንፈስ ቅዱስ!!!

አብረን ኢየሱስን ለማየት እንፀልያለን
‼️ ተቀላቀሉን
‼️

👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1