YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.99K subscribers
265 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
YOUTH ON FIRE 🔥🔥

አዲስ #ነፍስ ለክርስቶስ #በሀዋሳ ከተማ

ባለፈው ቅዳሜ በሀዋሳ YOUTH ON FIRE GOSPEL team ባደረገው በመጀመሪያ የወንጌል ጉዞ በአጠቃላይ #15 (#አስራ_አምስት)
ሰዎች #ጌታን ተቀብለዋል።
እነሱም በቀጥታ የደህንነት ትምህርት መማር ጀምረዋል ክብር ለጌታ ይሁን።

ኢየሱስን ሰብከነው የማይቀበል ሰው የለም ሊኖርም አይችልም።
#Hawassa_Gospel_movement

#SEER_SAYMEN