YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.06K subscribers
274 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🛑 ደብረብርሃን የእስር ቤት አገልግሎት #የእግዚአብሔር ሰው ሳይመን ጋር

ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ግንቦት 3 #በደብረብርሃን #ማረምያ ቤት አገለግላለሁ።🔥

📌በእለቱ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል
📌በሽታ መንፈስ የተያዙ ይፈወሳሉ
📌በአጋንንት እስራት ውስጥ ያሉ ነፃ ይወጣሉ🔥

“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8
🚨 #በደብረብርሃን ማረምያ ቤት በነበረኝ አገልግሎት ኢየሱስ ተሰበከ የእግዚአብሔር እጅ ተገለጠ 😱😱

በነበረን ፕሮግራም

📌 ወንጌል ተሰበከ #24 የሚሆኑ ታራሚዎች ጌታ #ኢየሱስን ተቀበሉ

📌 ሰዎች ከአጋንንታዊ እስራት ነፃ ወጡ

📌 ትንቢታዊ ጊዜም ነበረን

📌ከ 200 በላይ የልብስ እና የንፅህና መጠበቅያ እቃዎች የተሰጠበት ድንቅ ቀን ነበር

#SEER_SAYMEN

አገልግሎታችንን በስፋት እንዲደርሶት እነዚህን ድህረገጾች ይጎብኙ⭐️

🚨YouTube
https://youtu.be/w6n3WyQ21s0?si=xtunGlC6JTFaUmwf

🚨 TikTok
http://tiktok.com/@seersaymen

🚨Telegram
https://t.me/youthforfire1

🚨 Instagram
https://youtu.be/U4t5MaFth-w