YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.12K subscribers
276 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🚨 በ2015 #እንዳታቅዱ ‼️

📌 መጠናችሁን እወቁ 😳

📌 ይሄን ካደረጋችሁ 2015 በምስክርነት እንገናኛለን

📌 ህይወታችሁ
#አልቀየር ላላችሁ ለእናንተ ነው🔥

#SEER_SAYMEN

📌 ስሙት እና ተለወጡ


Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
እኛ ሰፈር በጣም እየዘነበ ነው፤ 🥶🥶ዘነበ ማለት ግን በጋ የሚባለው Session ላይ አልገባንም ማለት አይደለም።

እግዚአብሔር በቃ ያለህን ነገር በብልጭታ አየኸው ማለት አብሮህ ይኖራል ማለት አይደለም።

እየወጣ ነው🏃🏃🏃

#Code_Wisdom

#SEER_SAYMEN

👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
#ምስክርነት 33 / #Testimony 33

📌 የፀሎት ህይወቴ
#ተለወጠ

ለ 30 ደቂቃ መፀለይ አልችልም ነበር አሁን ግን......

ስራ ቦታ
#ትምህርቶችህን በ Speaker 😁

ተቀላቀሉ ♻️ተቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🚨#Highschool፣ ለ #Campas ተማሪዎች #ህይወት ለዋጭ ትምህርት

📌ትምህርት ቤት
#በመንፈስ_እንድመላለስ ያደረገኝ ሚስጥር...

📌 ት/ቤት
#ትንቢት መናገር ስጀምር..😁😄

📌 በት/ቤት ጊዜያችሁን እንደዚ አሳልፉ
‼️

አስቂኝ ህይወት ለዋጭ ትምህርት

Share ♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
በህይወታችሁ ዘመን የእግዚአብሔርን ቃል ያስተማራችሁን ሰው ይቅርና ለ 20 ደቂቃ አግኝታችሁት መልዕክት የነገራችሁን ሰው አክብሩ‼️

📌 በጌታ አባቶቻችሁን አክብሩ

#ሚስጥር

#SEER_SAYMEN
🚨 ዛሬ በማለዳ አባ እንደዚህ ብሎኛል😍

#አስተምርሃለሁ፤ በምትሄድበትም መንገድ #እመራሃለሁ#እመክርሃለሁ፤ በዐይኔም #እከታተልሃለሁ።”
መዝሙር 32፥8


መልካም ቀን

#SEER_SAYMEN

@youthforfire1
ትንቢቱን በተነገረ በ15 ቀን ተፈፀመ😱
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

#September 12/ #መስከረም 2

ከመንፈሳዊ ልጆቼ ጋር በነበረኝ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ ብሎ ተናግሮ ነበር

📌 በኢትዮጵያ ላይ ያሉ
#ትልልቅ #የጥበብ ሰዎች ላይመለሱ #ያንቀላፋሉ

መልዕክቱ በተነገረ በ #15ተኛው ቀን አርቲስት #ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ አለም #በሞት ተለይቷል።

  “በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን #ለባሪያዎቹ ለነቢያት #ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም።”
  — አሞጽ 3፥7

          #SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
International propecy fulfilled /አለም አቀፍ ትንቢት ተፈፀመ
   😱😱😱😱😱😱😱



ከ አንድ ሳምንት በፊት በ Instagram እና በ Facebook ገፅ ላይ #SEER_SAYMEN አንድ ትንቢታዊ መልዕክት አስተላልፈው ነበር

መልዕክቱን እንደዚህ ሲሉ ተናግረዋል :-

ከፊታችን ባለው የ October ወር ለ አሜሪካ ለመለኮታዊ ጥበቃ ፀልዩ

#አሜሪካ_ንስሃ_ግቡ‼️

የሚል ነበር በእውነትም እግዚአብሔር ዛሬም
#በባሪያው#SEER_SAYMEN በኩል እየተናገረ ነው፤ መልዕኩቱ በተነገረ #በአንድ_ሳምንት ውስጥ ፍጥነቱ በሰአት #140MPH የሆነ #ከባድ_ዝናብ የቀላቀለ ንፋስ እያጠቃቸው ይገኛል ብዙዎች ተፈናቅለዋል 😔😔
እባካችሁ አሁንም ከዚህ በበለጠ ጉዳት እንዳያደርስ ለምህረት ፀልዩ🙏


እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
የአባቴ ልጆች

በህይወታችሁ ዘመን መሳሳት የሌለባችሁ ስህተት ቢኖር #እግዚአብሔር የኔ ብሎ በሚጠራቸው #አገልጋዮቹ ላይ በክፋት #መናገር ነው‼️

#አክብሯቸዋል

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
@youthforfire1
@youthforfire1
መንፈስ ቅዱስ
<unknown>
መንፈስ ቅዱስ በ #SEER_SAYMEN


📌መንፈስ ቅዱስ #ማን ነው?

📌መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ
#ሲመጣ የሚያደርጋቸው #ሁለት ነገሮች ምንድን ናቸው??

📌 የዛሬ 2000
#አመት ወሰደኝ 😱😱

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
. ከ 2000 አመት በፊት #ኢየሱስ #ሲያገለግል እንደማየት ምንም ደስታ የለም።


"ቃሉን ማሰላሰል መንፈሳዊ አለምን መጎብኘት ነው" ።


#SEER_SAYMEN

@youthforfire1
@youthforfire1
🚨 #Entrance exam ለሚወስዱ የተደረገ ፀሎት #SEER_SAYMEN ጋር

“ ዳንኤል መልካም መንፈስ፣ #ዕውቀትና #ማስተዋል ያለው ሆኖ ተገኘ። ”
  ዳንኤል 5፥12

   አምናለሁ ከዚህ በፊት ሌሎች
#እንደመሰከሩት ትመሰክራላችሁ #ተአምራት ይሆናል‼️

#SEER_SAYMEN

Share ♻️Share♻️ Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🚨 አጭር ህይወት ለዋጭ ትምህርት

📌 እግዚአብሔር በልዩ መንገድ ይሰራል

📌 የገፋችሁት ፀጋ ......

📌 ንስሀ ገባሁ
...🙏🙏

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
አላማዬ በንጥቀት ጊዜ ምድርን ባዶ ማድረግ ነው፤ሁሉም ነፍስ ለክርስቶስ ‼️

#SEER_SAYMEN
. 🚨ማስታወቂያ
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

     ሰላም የአባቴ ልጆች ዛሬ አንድ ማስታወቂያ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ፤

በስሜ የተከፈቱ የሀሰት የ Telegram እና የ Facebook አካውንቶች እንዳሉ ከአንዳንድ ወንድሞች መልዕክት ደርሶኛል።
እኔ እንዳገለገልኳችሁ በማድረግ
#ገንዘብ እየጠየቋችሁ እንደሆነም ሰምቻለሁ ፤

እኔ እንደዚህ ባለው ስራ ላይ ተሳትፌ አላውቅም አገልግሎቴ ለእናንተ ህያው ምስክር ነው።

ከታች ካለሁት Accounቶች በስተቀር ሌላ እንደሌለኝ ማሳወቅ እወዳለሁ ‼️

Telegram

👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1

TikTok
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZM8TCkw7S

Instagram
👇👇👇 https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1vfhrktzgimip&utm_content=mnxgiv4

Facebook
👇👇👇
https://www.facebook.com/saymen.tamrat

YouTube
👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCaFpzSLMpu9sXBffAKSimWQ


ከነዚህ ውጪ ያሉትን Accounቶች Block እና Report በማድረግ ስራቸውን እናስቁም

#SEER_SAYMEN
የትንቢት ጊዜ #SEER_SAYMEN

  🚨 " እግዚአብሔር ዛሬም እንደሚናገር ለፍጥረት ሁሉ ህያው ምስክር ነኝ" ።


       #SEER_SAYMEN

ለማን ልፀልይ?