YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
International propecy fulfilled /አለም አቀፍ ትንቢት ተፈፀመ
   😱😱😱😱😱😱😱



ከ አንድ ሳምንት በፊት በ Instagram እና በ Facebook ገፅ ላይ #SEER_SAYMEN አንድ ትንቢታዊ መልዕክት አስተላልፈው ነበር

መልዕክቱን እንደዚህ ሲሉ ተናግረዋል :-

ከፊታችን ባለው የ October ወር ለ
አሜሪካ ለመለኮታዊ ጥበቃ ፀልዩ

#አሜሪካ_ንስሃ_ግቡ‼️

የሚል ነበር በእውነትም እግዚአብሔር ዛሬም
#በባሪያው በ #SEER_SAYMEN በኩል እየተናገረ ነው፤ መልዕኩቱ በተነገረ #በአንድ_ሳምንት ውስጥ ፍጥነቱ በሰአት #140MPH የሆነ #ከባድ_ዝናብ የቀላቀለ ንፋስ እያጠቃቸው ይገኛል ብዙዎች ተፈናቅለዋል 😔😔
እባካችሁ አሁንም ከዚህ በበለጠ ጉዳት እንዳያደርስ ለምህረት ፀልዩ🙏


እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1